Get Mystery Box with random crypto!

#ይህንን_ያውቆ_ኖሯል ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ ከ1997 እስከ 2018 ባሉት ዓመታት ከፍተኛ የአህያ | 🇪🇹 ኢትዮ Students

#ይህንን_ያውቆ_ኖሯል

ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ ከ1997 እስከ 2018 ባሉት ዓመታት ከፍተኛ የአህያ ቁጥር እድገት ካሳዩት አስር ሀገራት አንዷ ነበረች።

በጠቅላላ የአህያ ቁጥር ደግሞ በዓለም ቀዳሚውን ስፍራ እንደምትይዝ ተመላክቷል።

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS