Get Mystery Box with random crypto!

#Reminder የ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የተማሪዎች ምዝገባ ነገ ሚያ | 🇪🇹 ኢትዮ Students

#Reminder

የ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የተማሪዎች ምዝገባ ነገ ሚያዝያ 20/2015 ዓ.ም ይጠናቀቃል።

ምዝገባው ከመጋቢት 20/2015 ዓ.ም ጀምሮ በኦንላይን ሲከናወን መቆየቱ ይታወቃል።

ከሚያዚያ 20/2015 ዓ.ም በኋላ በግለሰብም ሆነ በተቋም የሚመጡ ተመዝጋቢዎችን እንደማያስተናግድ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ማሳወቁ አይዘነጋም።

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS