Get Mystery Box with random crypto!

በአሜሪካ ቴክሳስ ሞተ ተብሎ ቤተሰቦቹ አስክሬኑን የተሰናበቱት የ 16 አመቱ ልጅ መነሳቱ ግርምት | 🇪🇹 ኢትዮ Students

በአሜሪካ ቴክሳስ ሞተ ተብሎ ቤተሰቦቹ አስክሬኑን የተሰናበቱት የ 16 አመቱ ልጅ መነሳቱ ግርምት ፈጥሯል።

የ16 ዓመቱ አሜሪካዊ ሳሚ በጂም ውስጥ እየዘለለ ሳለ እያለ በድንገት ልቡ ቆመ።

ሐኪሞች ልቡን በማሽን ለማስነሳት ለሁለት ሰዓታት ቢሞክሩም አልተሳካም።

በሐዘን የተጨነቁ ወላጆች መሰናበት ጀመሩ። የወጣቱ እናት ምን ያህል እንደምትወደው እያለቀሰች ሞተ ላለችው ልጇ አስከሬኑ አጠገብ ተናግራ ተለየች ።

ከአምስት ደቂቃ በኋላ ሳሚ በተአምራዊ ሁኔታ ተንቀሳቀሰ ። ቤተሰቦቹም ሐኪሞቹም ዓይናቸውን ማመን አልቻሉም ሲል ኢንዲያን ታይምስ ከሰሞኑ አስነብቧል።

ታዳጊው ወንድሙ ቀደም ብሎ እንዲሞት ባደረገው ብርቅዬ የዘረመል የልብ ህመም ታሞ እንደነበር ታውቋል።

@ETHIOSTUDENTS
@ETHIOSTUDENTS