ሚስት_እያለህ_የለኝም_አትበል እጮኛ እያለችህ ብቻየን ነኝ አትበል ለአዲስ ነገር ብለህ እራስክን አትካድ! ሁሌም በአዳዲስ ነገሮች አትማረክ #ምክነያቱም አዲስ የነበሩ ሁሉ በአዲሱ ይተካሉና የያዝነውን ትተን ሌላ ስናሳድድ የነበረንን እናጣለንና #ስለዚህ_ወዳጄ.... በእጅ የያዙት ወርቅ እንዳይሆን ነገሩ: የያዝከውን አጥብቅ ይሄው ነው ሚስጥሩ:: በፍቅር ለሚኖሩ ጥንዶች ሁሌም ቀኑ አዲስ ነው። ❀ ❀ ❀ @ethiopsak 19 viewsy҉i҉s҉a҉k҉, 05:12