Get Mystery Box with random crypto!

❤ ዘ🌌ART 😂

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopsak — ❤ ዘ🌌ART 😂
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopsak — ❤ ዘ🌌ART 😂
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopsak
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 625
የሰርጥ መግለጫ

✍ግጥሞችን ➠
❤️የፍቅር መልስ✳

📚ጠቃሚ ምክሮች ➳

💌የፍቅር ወግ💥
🌏🎼 ሙዚቃዎች◀
የሚያገኙበት ቻናል፡፡
👍 Join ያድርጉ
☞ፅሑፎን በመላክ ይሳተፉ
(እንማማር)
👉cretor & admin ex
@z_arter♲︎︎︎ @z_yise

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-20 22:47:19 የሌለዉን እንዳለ ማስመሰል ይደክምሃል!

ህይወት በነብርና በሚዳቆ መካከል እንዳለዉ እልህ አስጨራሽ ሩጫ ናት፡፡ ብዙ ጊዜ ሚዳቆ ሮጣ ታመልጣለች፡፡ ነብር ደርሶ የሚይዛት ከስንት አንዴ ነዉ..

ይሄ ለምን እንደሆነ ታዉቃለህ? ነብር የሚሮጠዉ ‘ለአንድ ምሳ!’ ሚዳቆ ግን ‘ለዉድ ህይወቷ’ ስለዚህ አላማ ከጊዜያዊ ፍላጎት እንደሚበልጥ ትረዳለህ፡፡

የሚዳቆ አላማ ሕይወቷን ማትረፍና ሌላ ቀንን ማየት ሲሆን የነብር ደግሞ ‘በልቶ መዘረር’ ነዉ፡፡ ከስንት አንዴ ከበላና ከጠገባ በኋላ ሚሊየን ሚዳቆ በአፍንጫዉ ስር ቢያልፉ ምን ገዶት!

ለመኖር እልህ ሲይዝህ ለመብላት መኖር ታቆማለህ፣ ለሻይ መጠጫ ተራራ መፈንቀል፣ የሌለዉን እንዳለ ማስመሰል ይደክምሃል...ወደ እዉነተኛዉ መንገድ የዛኔ መመለስ ትጀምራለህ፡፡ ያም ለአላማ መኖር!
@ethiopsak
117 viewsy҉i҉s҉a҉k҉, 19:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 08:12:14 ሚስት_እያለህ_የለኝም_አትበል እጮኛ እያለችህ ብቻየን ነኝ አትበል ለአዲስ ነገር ብለህ እራስክን አትካድ! ሁሌም በአዳዲስ ነገሮች አትማረክ #ምክነያቱም አዲስ የነበሩ ሁሉ በአዲሱ ይተካሉና የያዝነውን ትተን ሌላ ስናሳድድ የነበረንን እናጣለንና
#ስለዚህ_ወዳጄ....
በእጅ የያዙት ወርቅ እንዳይሆን ነገሩ:
የያዝከውን አጥብቅ ይሄው ነው ሚስጥሩ::
በፍቅር ለሚኖሩ ጥንዶች ሁሌም ቀኑ አዲስ ነው።
❀ ❀ ❀
@ethiopsak
19 viewsy҉i҉s҉a҉k҉, 05:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 08:12:12 #ጠቢብ_ችግሮች_አይኖሩትም!

“ለዚህም ነው ጠቢብ ሰው ከጠበቀው ውጪ አይገጥመውም የምንለው”
#ሴኔካ

ባለቅኔው ሄሶድ እንዲህ ይላል፤ “ዝምተኛ ምላስ ታላቅ ሃብት ናት” ሮበርት ግሪን የኃይል ህጎች ካላቸው መሃል፡- ከሚያስፈልገው ባነሰ ተናገር የሚል ይገኝበታል።

የምናወራው ማውራታችን እንደሚጠቅመን እያሰብን ነው፤ ሆኖም ሁኔታዎችን ያብስብናል። ወዳጆቻችን ካበሳጩን ልክ ልካቸውን ለመንገር ይቃጣናል። ምናልባትም እነሱ የሚፈልጉት እንድንሰማቸው ብቻ ይሆናል። በሌላ ሁኔታዎች ዓለም ችግሮችን ወደ እኛ ለመጫን ትሞክራለች፤ ሆኖም ችግሩን ለማስወገድ የምንሄድበት መንገድ በራሱ ሌላ ችግሮችን ይጭንብናል።

እናም ዛሬ የችግሩ አካል ትሆናለህ ወይስ የመፍትሄው? የዓለምን ጥበብ ትሰማለህ ወይስ በጫጫታ ውስጥ ትዋጣለህ?



ነገ መልካም ይሆናል !
https://t.me/ethiopsak
@z_yise
18 viewsy҉i҉s҉a҉k҉, 05:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 21:42:18 እንባን መቆጣጠር አለመቻል ማለት ከባድ ህመም ነው

@ethiopsak
30 viewsy҉i҉s҉a҉k҉, 18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 21:42:18 ብዙ ነገር በውስጤ እይዛለሁ፣
ስናደድ ሳለቅስ ሲከፋኝ ሳዝን ለማንም መናገር አልፈልግም
ሰዎች እየደጋገሙ ቢጠይቁኝ ሁሌም መልሴ አንድ አይነት ነው ደህና ነኝ

@ethiopsak
31 viewsy҉i҉s҉a҉k҉, 18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 21:42:18 የእንባዎችህን ምክንያት ለማንም አትናገር ካልሆነ
በፈለጉ ሰአት እንዴት ሊያስለቅሱህ እንደሚችሉ
በደንብ ያውቃሉ!


@ethiopsak
31 viewsy҉i҉s҉a҉k҉, 18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 21:42:18 አለማችን ውስጥ ውድ ከሚባሉት ውስጥ በልባቸው ቂም ማይዙ ሰዎች ናቸው:: ቂም ለማትይዙ ሰዎች!!
@ethiopsak
31 viewsy҉i҉s҉a҉k҉, 18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 21:03:01 ፈላስፋዎቹ ኖረው ካዩት ስለ(Life)ሕይወት?

ዶስቶየቭስኪ፡ ሲኦል ነው።

ሶቅራጠስ፡ ወረራ ነው።

አርስቶትል፡- አእምሮ ነው።

ኒቼ፡ ጥንካሬ ነው።

ፍሮይድ፡ ሞት ነው።

ማርክስ፡ ሀሳቡ ነው።

ፒካሶ፡ ጥበብ ነው።

ጋንዲ፡- ፍቅር ነው።

ሾፐንሃወር፡ መከራ ነው።

ራስል፡ ውድድር ነው።

ስቲቭ ጆብስ፡- እምነት ነው።

አንስታይን፡- እውቀት ነው።

ስቴፈን ሆፕኪንስ፡ ተስፋ ነው።

ካፍካ፡ መጨረሻው ነው።

እና ፣ ህይወት ለአንተ ምንድን ነው?

ነገ መልካም ይሆናል !
@ethiopsak
@z_yise
80 viewsy҉i҉s҉a҉k҉, 18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 15:48:50 አንዳንዴ ዝም ብለህ ነገርህን ለፈጣሪ ሰጥተህ ዝም ብለህ ተመልከት

አንዳንዴ በራሳችን ብርታትና አቅም ከምናረጋቸው ነገሮች በላይ በፈጣሪ እርዳታ የምናረጋቸው ብዙ ናቸው።ስለዚህ አንዳንዴ የከበዱንን ነገሮች ለፈጣሪ መስጠት ያስፈልጋል። ለእኛ የሚጠቅመንና የፈለግነውን ነገር የመቀበል አቅም ካለን ይሰጠናል። ባይሰጠንም ግን እርሱ ትክክል እንደሆነ እናስተውል።
@ethiopsak
@z_yise inbox
93 viewsy҉i҉s҉a҉k҉, 12:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 15:40:33 አንዳንዴ ዝም ብለህ ነገርህን ለፈጣሪ ሰጥተህ ዝም ብለህ ተመልከት

አንዳንዴ በራሳችን ብርታትና አቅም ከምናረጋቸው ነገሮች በላይ በፈጣሪ እርዳታ የምናረጋቸው ብዙ ናቸው።ስለዚህ አንዳንዴ የከበዱንን ነገሮች ለፈጣሪ መስጠት ያስፈልጋል። ለእኛ የሚጠቅመንና የፈለግነውን ነገር የመቀበል አቅም ካለን ይሰጠናል። ባይሰጠንም ግን እርሱ ትክክል እንደሆነ እናስተውል።
@ethiopsak
89 viewsy҉i҉s҉a҉k҉, 12:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ