በዓለ #ጰራቅሊጦስ_ሀብተ_መንፈስ_ ቅዱስ ለሐዋርያት የተሰጠበት፤ ብዙ ሺሕ ምእመናን #የሥላሴን ልጅነት ያገኙበት ዕለት በመኾኑ ‹የቤተ ክርስቲያን የልደት ቀን› ተብሎ ይጠራል፡፡ በዓሉ ከዘጠኙ የጌታችን የመድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ዐበይት በዓላት አንዱ ነው #እንኳን_ለበዓለ_ጰራቅሊጦስ_በሰላም_አደረሳችሁ ፣ #መልካም_ዕለተ_ሰንበት አጫጭር ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች •➢ ለማግኘት // @Enatachn_mareyam @Enatachn_mareyam 44 viewsTéWõMî, 18:09