Get Mystery Box with random crypto!

Ethio መረጃ🌏

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopianmerega — Ethio መረጃ🌏 E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopianmerega — Ethio መረጃ🌏
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopianmerega
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 461
የሰርጥ መግለጫ

Ethio መረጃ የተበዳዮች ድምፅ

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-08-27 12:19:37 አራዱም ግንባር ትኩረት ያስፈልገዋል
የወገን ጦር እየተዋደቀ ቢሆንም
ግን ተጨማሪ ሀይል በቦታው ያስፈልጋል ተብሏል

#ሼር_አድርጉት


ቻናላችንን
JOIN በማድረግ
ወቅታዊ መረጃ ያግኙ

@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
1.6K viewsKal Bekal, edited  09:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 11:24:46 ለማበረታታት ግራ የገባው
ነገር ነው የገጠመን ለአማራ ህዝብ
የአማራ ህዝብ በተለይ ወሎ በጣም ተደራጅቶ ሰልጥኖ ነበር
ግን የመሳሪያ እጥለት ስለ ገጠመው አይኑ እያዬ ልቡ በትዕቢት እና በወኔ እንደተሞላ በመሳሪያ እጥረት ሀገሩን ለጥላት አሳልፎ እየሰጠ ይገኛል

እና ይሄ ህዝብ ተደራጀ አልተደራጀ

#በአዴን_የቢባል የአማራ ጥላት ካልጠፋ ዋጋ አልባ ነው

የኛ የጥላቶቻችን ዋናው ክንድ በአዴን ነው

ጥላቶቻችንን ለማሸነፍ በአዴንን
ከአማራ ምድር ማጥፋት አለብን


#ሼር_አድርጉት


ቻናላችንን
JOIN በማድረግ
ወቅታዊ መረጃ ያግኙ

@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
1.6K viewsKal Bekal, 08:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 11:18:27
#ሰበር_መረጃ
ከ ቆቦ 7 km እርቀት ላይ የምትገኘዉን መንደፈራ የምትባለዉን ቀበሌ የወራሪዉ ሀይል ተቆጣጥሮታል ወደ ቆቦ እየገሰገሱ ነው እናም ጀግናዉ ፋኖና ልዩ ሀይል ጋሪያ ለጫ  ሆኖ እየተፋለመ ይገኛል ጋሪያ ለጫ ማለት ቆቦ ጥግ የሚገኝ ተራራ ነው በሌላ አቅጣጫ የመጣው ወራሪ ሀይል ቆቦን በአራዱም በላይ አድርጎ አራዱም ቀበሌን ለመቆጣጠር እና ቆቦ ያለን ሀይል ለማፈን ከባድ ዉጊያ ላይ ነዉ

#ሼር_አድርጉት


ቻናላችንን
JOIN በማድረግ
ወቅታዊ መረጃ ያግኙ

@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
1.5K viewsKal Bekal, edited  08:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 10:02:49 #Amhara

ለመላው የአማራ ሕዝብ የፕሮፓጋንዳ ጥቃትን ወደ ጎን በማድረግ ትኩረታችን ትግሉ ላይ ይሁን!!! 
የአማራ ሕዝብ ድጋሚ በሴራ እንዳይታለል ተጨባጭ መረጃወች ላይ በመወሰን ትግሉ የሚጠይቀውን እናድርግ።
ያኔ እናሸንፋለን!!!


#ሼር_አድርጉት


ቻናላችንን
JOIN በማድረግ
ወቅታዊ መረጃ ያግኙ

@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
1.5K viewsKal Bekal, 07:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 09:39:26 በዞብል አቅጣጫ ጋቲራ ከምትባል ቦታ ከፍተኛ የተኩስ ልውውጥ ነበረ አሁን ግን ወራሪዉ ሀይል በጀገናዉ የመከላከያ ሠራዊት ተበትኖ ዉላጋ በሚባል ቦታ እና በገርቢ የባህር ዳርቻ መግቢያ መዉጫ አጥቶ ተከበዋል።
እሚገርመው የመከላከያ ልብስ ለብሰው ነው የመጡት።


#ሼር_አድርጉት


ቻናላችንን
JOIN በማድረግ
ወቅታዊ መረጃ ያግኙ

@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
1.5K viewsKal Bekal, edited  06:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 09:00:38 ለሊቱን የተደረገ ተጋድሎ
ዛሬ ሌሊት ሲደረግ በነበረው ውጊያ በቀዩ-ጋሪያ:በዋ:ቀመሌ:ሸወይ መንደር:ጀመዶ ቀበሌዎች እንደ አንበጣ ሰፍሮ የነበረው  ወራሪ ሀይል እጅጉን በበረታው የወገን ጥምር ጦር ክንድ ተደቁሶ አድሯል:በመሆኑም ቆቦ ከተማን ለመታደግ የወገን ጦር ዛሬ ሌሊት ያደረገውን  የፀረ-ማጥቃት ውጊያ በድል ቋጭቷል ማለት ይቻላል:ከዚህም በተጨማሪ መግለፅ በማልፈልገው አቅጣጫ  የወገን ጦር ወራሪውን ለመቁረጥ  ሙከራ እያደረገ ይገኛል።
ከቆቦ ከተማ በስተምዕራብ በኩል ወደ ግዳን ወረዳ አቅጣጫ - ሸወይ ፣ ገደባ ፣ ጎረጎሮ ፣ ፀበሉ ፣ ተኩለሽ እና በቀይ አፈር በሚባሉ የራያ ቆቦ ቀበሌወች ጦርነቱ ዛሬም እንደቀጠለ ነው ፤ በዚህ ግንባር የሃገር መከላከያ ሰራዊት እና የአማራ ልዩ ሃይል ለአካሉ ሳይሳሳ ለሀገሩ ያለውን ክብርና ለወገኑ ያለውን ፍቅር አሳይቷል።
በግዳን ወረዳ ግንባር - በወትወትና በድልድይ ከብዙ ተጋድሎ በኋላ  ለጊዜውም ቢሆን የህውሃት ታጣቂዎች ወደ ኋላ አፈግፍገው ጥራሬን ተሻግረው ቦታ ይዘው ተቀምጠዋል ፤ ዛሬ ጧት በደረሰኝ መረጃ መሰረት መረዋ ላይ ሌሊቱን ብዙ ሃይል እንዳስገቡና ቦታ የመቀያየር ስራ ሰርተዋል ተብሏል ፤ በዚህ ግንባር ህዝቡ ጥቆማዎችን ለመንግስት ሃይሎች በማድረስ አጋርነቱን ያለመታከት ማሳየት ይኖርበታል !!!

በራያ አላማጣ~ዳዩ~ጋርጃለ ላይ ከወደ መቀለ ወደ ራያ ራዩማ እየገቡ የነበሩ የጁንታው ታጣቂወች ላይ አየር ሃይል ጥቃት አድርሷል።

#ሼር_አድርጉት


ቻናላችንን
JOIN በማድረግ
ወቅታዊ መረጃ ያግኙ

@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
1.5K viewsKal Bekal, 06:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 07:33:20 "ጠላትን ለማሸነፍ ዝግጁ ያልሆነ መንግስት እስካለ ድረስ ህወሃት የአማራ ጠላት ሆኖ ይቀጥላል። ብልፅግና ህወሃት ሲዳከም የእፎይታ እና የዝግጅት ጊዜ እየሰጠ እንዲጠናከር ያደርገዋል። በአጭሩ ህወሃት የወንበር ስጋት ሲሆን ቀጥቅጦ ያባርረዋል፣ ከወንበሩ ሲርቅ ደግሞ ይተወዋል። ለማስፈራሪያነት ይጠቀምባቸዋል። ለእኔ ብልፅግና ማለት ኦሮምኛ ተናጋሪ ህወሃት ነው።"


አሳዬ ደርቤ


#ሼር_አድርጉት


ቻናላችንን
JOIN በማድረግ
ወቅታዊ መረጃ ያግኙ

@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
1.5K viewsKal Bekal, 04:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ