Get Mystery Box with random crypto!

Ethio መረጃ🌏

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopianmerega — Ethio መረጃ🌏 E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopianmerega — Ethio መረጃ🌏
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopianmerega
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 461
የሰርጥ መግለጫ

Ethio መረጃ የተበዳዮች ድምፅ

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-27 21:21:21
ከንግዲህ በኋላ ከብልፅግና መፍትሔ መጠበቅ ቂልነት ነው። ዛሬ ቆቦ፣ ነገ ወልድያ፣ ከዛ ሐይቅና ደሴ ተያዙ የሚል ዜና መስማት የሞት ሞት ነው የአማራ ህዝብ ባንድነት ወደ ወሎ ትመም ።

#ሼር_አድርጉት


ቻናላችንን
JOIN በማድረግ
ወቅታዊ መረጃ ያግኙ

@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
1.1K viewsKal Bekal, 18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 21:16:56 የጎጃም የጎንደር የሽዋ
ፋኖዎች

ከዕስር እና ከበአዴን ሞት
የተረፋቹህ በሙሉ

እንደበኣዴን ስራ ሳይሆን

ለህዝባቹህ ስትሉ
ለእናንተ በአንድነት ተሰልፎ ለሞተው
የአማራ ህዝብ ስትሉ
ለወሎ ህዝብ ድረሱለት
የወሎ ፋኖ ብቻውን አልቻለም


የአማራን ህዝብ ባንድነት በመትመም
ከዚህ አስቀያሚ ጭፍጨፋ ታደጉት::


#ሼር_አድርጉት


ቻናላችንን
JOIN በማድረግ
ወቅታዊ መረጃ ያግኙ

@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
1.1K viewsKal Bekal, edited  18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 20:53:05 የሚሰማ የሚያደምጥ ጠፋ እንጅ

ብንጮህሞ የሚጨመር ነገር ጠፋ
እንጅ

የአማራ ጩኸት ለአቢይ አህመድ
የቁራ ጩኸት ሆነ እንጅ

እሮቢት በጣም ትኩረት ትሻለች


ትክረት ለሮቢት


#ሼር_አድርጉት


ቻናላችንን
JOIN በማድረግ
ወቅታዊ መረጃ ያግኙ

@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
1.2K viewsKal Bekal, edited  17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 20:02:46 ቆቦ እንደት ተያዘች ለምትሉኝ ቆቦ የተያዘችው እንደ ሁልጊዜው በተለመደው መንገድ በአዴን
አሰልጥኖ ባስቀመጣቸው ቆቦ በሚገኙት ከ60 ሺህ በላይ የትግራይ ተፈናቃይ ነው

ቀድመው ከተማዋን ሙሉ በሙሉ የወረሯት እነሱ ናቸው ከካምፕ ወጥተው
ምንም እንኳን መሳሪያ ባይታጠቁም እያዋጣ እኔን እያለ ሲያበላቸው የከረመው የአማራ ጅል እየሮጠ ከተመዋን ለቆ ሲወጣ የትግራይ ተፈናቃዮች ግን በባዶ እጃቸው ተልዕኳቸውን ፈፅመዋል ።

#ሼር_አድርጉት


ቻናላችንን
JOIN በማድረግ
ወቅታዊ መረጃ ያግኙ

@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
1.3K viewsKal Bekal, 17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 19:50:35 አልተያዘችም ስትሉ ለነበራቹህት

መንግስት ኮሙኒኬሽኑስ ዋሽቶ ይሆን



አሸባሪው ሕወሐት በአንድ በኩል የተለመደውን የሰው ኃይል ማዕበልን በመጠቀም የቆቦ ከተማ ከውጭ በብዙ አቅጣጫ እያጠቃ ነው። በሌላ በኩል ደግሞ በከተማ ውስጥ ሠርጎ ገቦችን በማሥረግ የሕዝቡን ደኅንነት አደጋ ውስጥ በሚያስገባ መልኩ የከተማ ውስጥ ውጊያ ለማድረግ የሚያስችል ሁኔታ እየፈጠረ ይገኛል።
የሕዝብን ከፍተኛ ፍጅት ለማስወገድ ሲባል የመከላከያ ኃይል የቆቦ ከተማን በመልቀቅ እና ወደ ኋላ መጥቶ ለመከላከል የሚስችለውን ወታደራዊ ይዞታዎችን ለመያዝ ተገዷል።
አሸባሪው ኃይል የትግራይን ወጣት እየማገደ በሕዝብ ማዕበል ማጥቃቱን ካላቆመ መከላከያ ሕጋዊ ፣ ሞራላዊና ታሪካዊ ግዴታውን ለመወጣት የሚገደድ ይሆናል።
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
1.3K viewsKal Bekal, edited  16:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 18:42:18 በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

ከቀናት በፊት ማስታወቂያ ልስራ በማለት
ማሳወቄ ከእናንተም ፈቃድ መጠየቄ አይዘነጋም

እንም አንድ ሰው ዛሬ ጥዋት ላይ
የሆነ የሕፃናት አልባሳት አስተዋውቅልኝ
በማለት ይጠይቀኛል እኔም
እሽ ብዬ
ክፍያ ተነጋገርን

በሳምንት 400 ብር እከፍልሃለሁ ሲለኝ
እኔም ተስማምቸ ተቀን አንዴ ነው
የማስተዋውቅልህ በዚህ ትስማማለህ ስለው
እኔም ተቀን ከንዴ ነው የምፈልገው
ግን አድሚን ስጠኝ ስልክህንም ስጠኝ ብሩን
ከፍዬ ዞርበል ብትለኝ በምን ልይዝህ ነው
በማለት አታለለኝ

ከዛ ስልኬን እና አድሚን ከሰጠውት
በኋላ
ፀባይህ ይመቻል

አራት መቶ ብር ጨምሬልሃለሁ በሳምንት
800 ብር እከፍልሃለሁ

አለኝ
ግን ሁሉም ሰው የምለቀውን አልባሳት እንዲያየው

ቴሌግራም ሲቲንግ ውስጥ
ገብተህ privacy and security
የሚለውን ኦን አድርገው
አለኝ ያንን
ኦን ሳደርገው

ከኔ ላይ ሙሉ መረጃውን
በማጥፋት
የጅ ስልኬን እና ቴሌግራሜን
ለተወሰነ ደቂቃ ከኔ
ቁጥጥር ውጭ አድርጎኝ ነበር


ነገሮች ሁሉ የተፈጠሩት በራሴ
ስህተት ስለሆነ በጣም ይቅርታ

1.5K viewsKal Bekal, 15:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 18:21:26 ቆቦ በጥላት ቁጥጥር ውስጥ ትገኛለች
1.4K viewsKal Bekal, 15:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 16:51:06 በጣም ይቅርታ ከድርጉልኝ
ውድ የቻናሌ ተከታዮች
በራሴ ዘልዛላነት
ስልኬ እና የቴሌግራም ቻናሌ
ከኔ ቁጥጥር ውጭ ሆኖ ነበር

አሁን በስንት ጥረት ቻናሌን እና ስልክ
ቁጥሬን ወደ እራሴ አስገብቻለሁ

ዝርዝር መረጃውን በኋላ እመለስበታለሁ
ስለሁሉም ነገር ይቅርታ
1.5K viewsKal Bekal, 13:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 13:48:07 #ማፈግፈጉ_በይፋ_ተጀምሯል

100% የተረጋገጠ ቆቦን ይዘውታል አሁን ወደ ወልዲያ እየገሰገሱ ነው
የሸሸውን መከላከያ ተከትሎ የመጣው ሴት የበዛበት የህውሃት ታጣቂ ራያ አራዱምን ሙልጭ አድርጎ ዘርፈውታል

#ህውሀትም_ብልፅግናም_ጠላቶቻችን መሆናቸው አይረሳ



#ሼር_አድርጉት


ቻናላችንን
JOIN በማድረግ
ወቅታዊ መረጃ ያግኙ

@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
1.7K viewsKal Bekal, 10:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 13:18:43 ወሎ ወደድንም ጠላንም በድጋሜ
ተሽጧል

አሁን ሴራው ደግሞ
ጎጃም ጎንደር ሽዋ ነው

አስረኛው ወሎ ተሽጧል
አሁን መከላከያ ሙሉ በሙሉ በሚባል ሁኔታ ከግንባር እየወጣ ነው
አሁን የሚዋጋ የአማራ ልዩ ሀይል እና ፋኖ ብቻ ነው
ለነሱም የጥይት አቅርቦት የሀይል ቅያሬ እየተደረገ አይደለም

እውነታው ህሄ ነው ።


#ሼር_አድርጉት


ቻናላችንን
JOIN በማድረግ
ወቅታዊ መረጃ ያግኙ

@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
1.7K viewsKal Bekal, edited  10:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ