Get Mystery Box with random crypto!

Ethio መረጃ🌏

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopianmerega — Ethio መረጃ🌏 E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopianmerega — Ethio መረጃ🌏
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopianmerega
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 461
የሰርጥ መግለጫ

Ethio መረጃ የተበዳዮች ድምፅ

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-30 20:22:41 ይሄ የመወያያ ጉሩፓቹህ ሊንክ ነው በቴሌግራም ያሏቹህን ጎደኞች በሙሉ አድ በማድረግ ቻናላችንን እናሳድገው ሰው አድ በማድረግ ተባበሩኝ


https://t.me/+PPsEcFYcqBE3YWQ0
1.9K viewsKal Bekal, 17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 20:07:31
ኦነግ አልያም የአቢይ ወታደር
ስኳር ፋብሪካውን ተቆጣጥሮታል

በአማራ ክልል ከተሞች ስኮር
95 ገባ ሲባል ገርሞኝ ነበር

አነግ ይዞት ዘጠና አምስት ብር
በጣም እርካሽ ነው
ለአማራ ህዝብ
ጭራሹንም አለ መቅረቱ ፈጣሪን አመስግኑት



#ሼር_አድርጉት


ቻናላችንን
JOIN በማድረግ
ወቅታዊ መረጃ ያግኙ

@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
2.1K viewsKal Bekal, edited  17:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 19:53:09 በጦርነቱ ምክንያት ከወልዲያ ሸሽተው የነበሩ ነዋሪዎች አሁን እየተመለሱ ነው!

#ሼር_አድርጉት


ቻናላችንን
JOIN በማድረግ
ወቅታዊ መረጃ ያግኙ

@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
@ethiopianmerega
1.7K viewsKal Bekal, edited  16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 19:46:46
1.7K viewsKal Bekal, 16:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 19:46:39 #Amhara #Shoa

ከሸዋ የተነሳው ኃይል ወልዲያ ከተማ ደርሷል!

ወራሪውን ኃይል ለመመከት ከሸዋ የተነሳው ሀይል ወልድያ ከተማ ደርሷል። የህወሓትን ወራሪ ሀይል ለመመከት የጦር ሰራዊቱን በመምራት ወደ ግንባር ያቀኑት የመንዝ ጌራ ምድር ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሀይሌ የሺጥላ በሰላም ወልዲያ ከተማ መድረሳቸውን ገልፀው በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ለጠላት ሀይል የፕሮፓጋንዳ ማሽን በመሆን የሚያገለግሉ ሀይሎች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ አሳስበዋል።

እኛ ያለነው እዛው ግንባር ነው። ጠላት ይደመሰሳል መረበሽ አያስፈልግም እኛ ጠላትን ለመፋለም እዛው ወልዲያ ነን ሲሉ በፌስቡክ ገፃቸው አስፍረዋል።
1.7K viewsKal Bekal, 16:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 18:06:03
#ብአዴን_ከወያኔ_በምን_ይለያል

ወሎ በጦርነት እየታመሰች እነሱ በሰላማዊ ቦታ ፈታ ይላሉ

ይህን መኪና ለሰራዊት ስንቅ፣ትጥቅና የሚያስፈልጉ ሎጀሲቲኮችን ለማንቀሳቀስ ቢውል አይሻልም ነበር

#ትርፍ_አንጀቶች ካልተወገደ ሰላም  ነፃነት እንደናፈቀን ይቅራይቅራል
1.9K viewsKal Bekal, 15:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 17:17:08 ወልዲያ እስካሁኗ ሰዓት ፍፁም ሰላም ናት
1.9K viewsKal Bekal, 14:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 13:35:25
" ይህ ቀን ያልፋል ፤ ብንተሳሰብስ ? "

በዚህ በችግር ወቅት የተገኙበትን ማህበረስብ ከማገዝ ይልቅ የራሳቸውን ጥቅም ብቻ የሚያሯሩጡ አንዳንድ አካላት እጅግ በጣም አሳፋሪ ተግባር ላይ ተሰማርተዋል።

በሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም ባገረሸው ግጭት ሳቢያ በርካታ ሰዎች በተለይም ሴቶች እና እናቶች እንዲሁም አዛውንቶች ግጭት ያለባቸውን አካባቢዎች በመልቀቅ ሰላም እና ደህንነት ፍለጋ ለመሄድ እየተገደዱ ነው።

በአሁን ሰዓት ዳግም የጦርነት ቀጠና በሆኑት የአማራ ክልል አካባቢዎች የሚኖሩ ወገኖች ያለፈው ቁስላቸው፣ ህመማቸው ሳይሽር ዳግም ለከፍተኛ ለስቃይ ተዳርገዋል።

ህዝቡ ምን ያህል ችግር ላይ እና ሰቆቃ ላይ እንዳለ እየታወቀ ግን አንዳንድ ግለሰቦች የራሳቸውን ወገኖች በተሽከርካሪያቸው ከቦታ ወደ ቦታ ለመውሰድ እጅግ ከፍተኛ ገንዘብ እየተቀበሉ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል።

ያላቸው ገንዘቡን ይሰጣሉ የሌላቸው ግን በእግር ከከፍተኛ ድካም ጋር ሰላምን ፍለጋ ለመሄድ እየተገደዱ ነው።

የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ አካላት በትንሽ ኪሎ ሜትር እስከ 500 ብር ድረስ እና ከዛም በላይ እንደሚቀበሉ ለመስማት የቻልን ሲሆን በዚህ በችግር ወቅት እንዲህ የሚያደርጉ አካላት ቁጥጥር ሊደረግባቸው ከምንም በላይ ደግሞ ትልቁ ፈረጅ ህሊና ነውና ለህዝባቸው ቢያስቡ መልካም ነው።

ይህ ቀን ያልፋል ፤ የዛሬው ጭንቀት እና መከራ ወቅት ይቀየራል ፤ በዚህ ልክ መጨካከንና ህገወጥ ስራ መስራት አይገባም።

አሁን ላይ በመንግስት ቁጥጥር ስር ባሉት እና ግጭት ባለበት መስርመር ያሉ ከተሞች ገና ለገና ተፈናቃዮች መጡ በሚል ልክ እንዳለፈው ጊዜ ዋጋ ለመጨመር የሚሯሯጡ ነጋዴዎችም በመኖራቸው የሚመለከተው አካል ጥብቅ ቁጥጥር ሊያደርግ ይገባል።
2.0K viewsKal Bekal, 10:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 21:54:03 የኦሮሚያ ብሽቅ ሁላ መቀለጃ ሁነናል
አይ ያልታደለው አማራ
ሰበር


ዜና !!!

TDF ጉጉዶ ፣ ፎክሳ ፣ ዞብል፣ መንደፈራ ፣ ሮቢት ሽዎች ማርያምን እና ተኩሎሽ የሚባሉ ቦታዎችን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጠረ።

ፋኖም ፊቱን ወደ ፊንፊኔ አቅጣጫ አዙሮ ፈሱን ወደ ትግራይ አቅጣጫ እየለቀቀ እየፈረጠጠ እንደሚገኝ የአይን እማኞች ገልፀዋል
932 viewsKal Bekal, 18:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 21:50:06 #Amhara #Raya

ከራያ ጢነኛ ሲቪክ ማህበር የተላለፈ ጥሪ!!!

የራያ አማራ ሕዝብ በዚህ ሰዓት ራያ ግምባር ለሚገኘው ከሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ አማራ ልዩ ሀይል፣ ፋኖ፣ሚሊሻ ጋር ከደጀንነት እስከ ህይወት መስዋዕትነት ከፍተኛ ተጋድሎ እያደረገ ይገኛል። ስለሆነም መላው ኢትዮጵያዊ በተለይም የአማራ ሕዝብ እሳቱ ከቤታችሁ እንዳይመጣ ወደ ራያ ግንባር በመዝመት ጥምር ጦሩን በመቀላቀል እና የሎጀስቲክ ድጋፍ በማድረግ ድሉን የጋራ እንድታደርጉት ስንል መልዕክታችንን እናስተላልፋለን።
956 viewsKal Bekal, 18:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ