Get Mystery Box with random crypto!

በሀሳብ እንደተዋጥኩ ኢክሩ ከገንዳው ወጥታ ወደ እኔ መምጣት ጀመረች። የለበሰችውን ሁሉ የምታሳምር | ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

በሀሳብ እንደተዋጥኩ ኢክሩ ከገንዳው ወጥታ ወደ እኔ መምጣት ጀመረች። የለበሰችውን ሁሉ የምታሳምር አይነት ቆንጆ ነች። ታግላ ታግዬ አሸንፋኛለች። ተቆጣጥራኛለች። እጅ ሰጥቻለሁ። መፈንቅለ ትዳሯ እየተሳካ ይመስላል። ወይኔ ፈሪሀ!

ይቀጥላል!
.
@Ethiopianislamic
@Ethiopianislamic