Get Mystery Box with random crypto!

የፈተናዎች ኤጀንሲ 11:30 ላይ የምደባው ውጤት የሚለቀቅ መሆኑ ቢያሳውቅም እስከ አሁን ሰአት ግን | Ethiopian Students

የፈተናዎች ኤጀንሲ 11:30 ላይ የምደባው ውጤት የሚለቀቅ መሆኑ ቢያሳውቅም እስከ አሁን ሰአት ግን ዌብሳይቱ እየሰራ አይደለም።

#እናም ውድ የዩንቨርስቲ ገቢ ተማሪዎች

እንደተለቀቀ በነፃ ለሁላችሁም በቦታችን የምናደርሳችሁ ይሆናል።