Get Mystery Box with random crypto!

ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም የመግቢያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ የዩኒቨርሲቲ ምደባ ስለተጠናቀ | Ethiopian Students

ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም የመግቢያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ የዩኒቨርሲቲ ምደባ ስለተጠናቀቀ የተመደባችሁበትን ዩኒቨርስቲ ዛሬ ከ11: 30 ሰዓት ጀምሮ በአገር አቀፍ የት/ት ምዘናና ፈተናዎች ኤጄንሲ ዌብ ሳይት www.neaea.gov.et በመግባት ማየት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

መልካም የትምህርት ዘመን!

via የሳይንስና የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር
@tsegabwolde @tikvahethiopia