Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopian Students

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopian_students — Ethiopian Students E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopian_students — Ethiopian Students
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopian_students
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 19.67K
የሰርጥ መግለጫ

This channel is created for Ethiopian students' who want to share ideas and resources together.

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-04-25 08:48:45 የ 12ኛ ክፍል ፈተና ያለፋችሁ

የዩንቨርስቲ ምደባ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑ

https://result.ethernet.edu.et
7.7K viewsNardos Tilahun, edited  05:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-26 20:19:09
Download from playstore
https://bit.ly/nibjobs_app_playstore
24.9K viewsNathan, 17:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-17 09:20:01

ለጥያቄዎቻችን መልስ ስለሰጡን እናመሰግናለን
በመልሶ መሠረት ቀለም አፕን ይዘንሎት መተናል

ከ Playstore ያውርዱ
https://bit.ly/kelem_app_playstore_v1

ከ Appstore ያውርዱ
https://bit.ly/kelem_app_appstore_v1


ሲመዘገቡ የአየር ሰዓት ስጦታ ያገኛሉ
39.7K viewsNathan, 06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-07 15:39:14 Have you ever wondered why there is not a convenient shopping platform in Ethiopia, well the main reason is the platforms don't really understand what you, the client want. So help us understand you better by filling out the below survey, which will take you a maximum of 2 minutes and you may be eligible to receive an airtime card after if you include your phone number.

http://bit.ly/kelem_online_shop_questioner

በኢትዮጵያ ውስጥ ምቹ የግብይት መድረክ ለምን እንደሌለ አስበው ያውቃሉ ፣ ዋናው ምክንያት መድረኮቹ እርስዎ የሚፈልጉትን በትክክል ስለማያውቁ ነው ፣ ስለሆነም ከዚህ በታች የቀረበውን ጥያቄዎች በመሙላት በተሻለ እንድንረዳዎ እርዱን ፡፡ የስልክ ቁጥርዎን ካካተቱ የአየር ሰዓት ካርድ ስጦታ ለመቀበል ብቁ ሊሆኑ ይችላሉ ፡፡

Thank you
Kelem Market



http://bit.ly/kelem_online_shop_questioner
87.0K viewsвιяυк*, 12:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2019-11-28 18:18:28
የዘንድሮው የ10ኛ ክፍል(የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና) አይሰጥም!

10ኛ ክፍል ይሰጥ የነበረው የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ከዚህ ዓመት (2012 ዓ/ም) ጀምሮ አይሰጥም። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ማረጋገጥ እንደቻለው የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ለዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከወዲሁ ቅድም ዝግጅት ጀምሯል። በአዲሱ የትምህርት እና ስልጠና ፍኖተ ካርታ መሰረት ቀደም ብሎ በ10ኛ ክፍል ይሰጥ የነበረው የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ከ2012 ዓ/ም ጀምሮ በ12ኛ ክፍል እንዲሰጥ ምክረ ሃሳብ መቅረቡ ይታወቃል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ በቀጣይ ሳምንታት ተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎችን ያደርሳችኃል።

@tikvahethiopia @tsegabwolde
93.4K viewsвιяυк*, 15:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2019-10-08 15:16:00
149.0K viewsвιяυк*, 12:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2019-10-08 11:04:56
የ2012 የትምህርት ዘመን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት #የተረጋገጠ
ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲዎች የሚያመሩ ተማሪዎች
I. የትምህርት ማስረጃዎቻቸውን ዋናውን እና ሁለት ኮፒዎች፣
• የ8ኛ ክፍል (ሚኒስትሪ) ሰርተፊኬት
• የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሰርተፊኬቶች
• ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የተማራችሁበትን ትራንስክሪፕት
II. 8 ፓስፖርት ሳይዝ ፎቶ ግራፍ (የቅርብ ጊዜ)
III. አንሶላ እና ብርድ ልብስ
IV. የስፖርት አልባሳት (ጫማን ጨምሮ)
** ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲዎች የሚኖራቸውን ቆይታ ሰላማዊ ለማድረግ የተማሪ ወላጆች ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር የዋስትና ውል እንዲገቡ መደረጉ ይታወቃል።

ስለዚህ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲዎቹ በሚሄዱበት ወቅት ወላጆቻቸው የተፈራረሙበትን ሰነድ ይዘው እንዲገኙ ዩኒቨርሲቲዎቹ ጠይቀዋል። ተማሪዎቹ ሰነዶቹን ከየሚኖሩበት ወረዳ መውሰድ ይችላሉ።

ተጨማሪ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን ሲጠሩ ተከታትለን የምናሳውቃችሁ ሲሆን ከታች የተዘረዘሩት ቀናት ላይ የጊዜ ለውጥ ካለም ለውጡን የምናሳውቃችሁ ይሆናል።

Via:- EBC
@YeneTube @Fikerassefa
66.8K viewsвιяυк*, 08:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2019-10-07 17:50:49 በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2012 የትምህርት ዘመን #በመደበኛ የዲግሪ ትምህርት መርሃ-ግብር በትምህርት ሚ/ር መስፈርት መሠረት #አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ #ጥቅምት_01 ቀን እና #ጥቅምት_02 ቀን 2012 ዓ.ም በተመደባችሁበት የዩኒቨርስቲው ካምፓስ ሪፖርት እንድታደርጉ አሳውቋል፡፡

ተማሪዎችም ለምዝገባ ስትመጡ፣
ብርድልብስና አንሶላ፣
የአስራ ሁለተኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ውጤት ዋናውንና ፎቶ ኮፒ፣
ስምንት ጉርድ ፎቶግራፍ ይዛችሁ መምጣት እንዳለባችሁ ያስታውቃል፡፡
የስፖርት ትጥቅ

በተጠቀሱት ቀናት ከአዲስ አበባ ውጪ ለሚመጡት ተማሪዎች በመርካቶ አውቶብስ ተራ፣ በአቃቂ እና በአስኮ የመኪና መናኸሪያዎች በመገኘት ዩኒቨርስቲው የትራንስፖርት አገልግሎት ያቀርባል፡፡ ፡
ከተገለጸው ቀን በፊት ለሚመጡ ተማሪዎች ምንም ዓይነት አገልግሎት ዩኒቨርስቲው አይሰጥም፡፡
ለተጨማሪ መረጃ የዩኒቨርስቲን ድረገጽ https://
portal.aau.edu.et/ ወይም www.aau.edu.et ማየት የሚቻል ሲሆን
ነዋሪነታችሁ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሆኖ ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ሪፖርት የምታደርጉትና ስለ ዩኒቨርስቲው ገለጻ የምታገኙት ጥቅምት 03 ቀን 2012 ዓ.ም መሆኑን ያሳውቃል፡፡
ከአዲስ አበባ ውጪ ለምትመጡ ተማሪዎች በዩኒቨርስቲው ውስጥ የመኝታ አገልግሎት ለማግኘት የተመደበላችሁን የመኝታ ክፍል 12ኛ ክፍል በተፈተናችሁበት ቁጥር በመጠቀም ከ portal.aau.edu.et ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ያሳውቃል፡፡
ተማሪዎች ከወላጆቻቸውና በአካባቢያቸው ከሚገኙ ወረዳዎች ጋር ውል ተፈራርመው የማረጋገጫ ወረቀት ካላመጡ ዩኒቨርስቲው የማይቀበል መሆኑን በጥብቅ ያሳስባል፡፡
በተጨማሪም ባለፈው ስርዓተ ትምህርት መሠረት በመጀመሪያ ዓመት 1ኛ እና 2ኛ ሴሚስተር በተለያየ ምክንያት አቋርጣችሁ ለመልሶ ቅበላ ውጤታችሁ የሚያበቃችሁ ተማሪዎች ከዘድሮ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች ጋር በመቅረብ በ2012 ዓ.ም. የመጀመሪያ ሴሚስተር መልሶ ቅበላ እንድታመለክቱ እናሳውቃለን፡፡እንዲሁም መደበኛ የድህረ ምረቃ አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 06 2012 ዓ.ም ሲሆን ትምህርት የሚጀመረው ጥቅምት 10 ቀን 2012 ዓ.ም መሆኑን እንገልጻለን፡፡

Via አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
@YeneTube @FikerAssefa
51.8K viewsвιяυк*, 14:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2019-10-07 11:33:28
የዩኒቨርስቲ መግቢያ ለአዲስ ተማሪዎች እንደሚከተለው አቅርበናል፡፡

በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው አንዳንድ ዩኒቨርስቲዎች መግቢያ ቀናቸውን ያስተካከሉ ሲሆን ሌሎች ዩኒቨርስቲዎች በአንጻሩ ምንም ማስተካከያ ሳይደረግባቸው በዛው የጸኑ ናቸው፡፡

በሌላ በኩል የመግቢያ ቀናቸውን ላልተወሰነ ጊዜ ያራዘሙና የመግቢያ ቀን ያልጠቀሱ ዩኒቨርስቲዎችን አላካተትንም፡፡ ስለሆነም ተማሪዎች የመግቢያ ቀናችሁን ለማረጋገጥ የዩነቨርስቲዎችን ዌብሳይትና ትክክለኛ የፌስቡክ ገጻቸውን ተከታተሉ፡፡ እኛም የደረሱንን መረጃዎች እንደምንጊዜውም በፍጥነት የምናደርሳችሁ ይሆናል፡፡

#ማሳሰቢያ| ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከ @tikvahethmagazine ውጪ የተማሪዎች መረጃ የሚለቅበት ቻናል የለውም፡፡

#ቲክቫህ_ኢትዮጵያ
@tikvahethmagazine @emush21
43.9K viewsвιяυк*, 08:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2019-10-07 11:33:13
ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የአለባበስ ሕግ ይፋ ሊደረግ ነው!

የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የአለባበስ ስነምግባር ደንብን ለመወሰን በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ሚኒስቴር የተጠናው ጥናት ተጠናቆ ከጥር 2012 ጀምሮ ይፋ ሊደረግ ነው።

ለከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መደበኛ ተብሎ በጥናት የሚረጋገጠውን አለባበስ፣ ሀይማኖታዊ አለባበስ እና ባህላዊ አለባበሶችን ይደነግጋል የተባለው ይህ መመሪያ እስከዛሬ በየዩኒቨርሲቲው ተበታትኖ የሚገኘውን የተማሪዎች መተዳደሪያ ደንብ ይተካል ሲልም ሚኒስቴሩ ለአዲስ ማለዳ አስታውቋል።

‹‹በርካታ ተማሪዎች ሥነ ምግባር የጎደለው አለባበስ በመጠቀም መማር ማስተማሩን ሲያውኩ ነበር›› በማት ለአዲስ ማለዳ የገለፁት የሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር #ደቻሳ_ግሩም ‹‹በተለይም ፀጉራቸውን አንጨባረው የሚመጡ በርካታ ወንድ ተማሪዎች በየዩኒቨርስቲው ማየት የተለመደ ነው›› ሲሉም ገልፀዋል።

በአዲሱ መመሪያ መሰረትም የፓርቲ አርማ ያለበት ልብስ እና ለግጭት የሚዳርጉ የተለያዩ አለባበሶችን ለብሰው የሚመጡ ተማሪዎችን የሚገድብ እና ችግሩንም የሚፈታ እንደሆነ ተናግረዋል።

ተጨማሪ ያንብቡ
https://telegra.ph/ETH-10-07


Via አዲስ ማለዳ ጋዜጣ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
38.0K viewsвιяυк*, 08:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ