Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ ታሪካዊ ፎቶዎች🇪🇹🇪🇹🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopian_historical_pics — የኢትዮጵያ ታሪካዊ ፎቶዎች🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopian_historical_pics — የኢትዮጵያ ታሪካዊ ፎቶዎች🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopian_historical_pics
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 685
የሰርጥ መግለጫ

፠ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ፎቶዎች ከአጫጭር ገለፃዎች ጋር
፠ ማንኛውንም አስተያየት እና ኢትዮጵያዊ ምስል ለመላክ @Minimalizer & @WND1918, @Alazarfikadu

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-01 11:28:34
ተጋበዙልን
@Ethiopian_historical_pics
@WND1918
129 viewsThe Boy Have No Name, edited  08:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 15:47:11 Moges Motors
Moges Moters is a private limited company that deals with automotive retailing processes.
Moges +25191 101 9995
https://t.me/mogesmotor
412 viewsMono, 12:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-05 22:32:34የኢትዮጵያ ነገስታቶች

ቀዳማዉ ሚኒልክ
ንግስት ሳባ
ንጉስ ተዋስያ 2 ተኛ
ንጉስ ሐንድዮን ንጉስ ፒያንኪ
ንጉስ ሻባካ
የንግስት ኒካንት ህንዳኬ
ንጉስ ቲሃርቃ
ንጉስ ታንታሙን
ንጉስ ናስቶስኔን
ንጉስ ሐንዲው አብራ
ንጉስ ዒዛና ና ሳይዛና / የአብርሃ ወ አፅብሐ /
ንጉስ እለዓሜዳ
አፄ ካሌብ
አፄ ገብረመስቀል
ንጉስ አርማህ 2ተኛ
ዮዲት ጉዲት
ንጉስ መራ ተክለሃይማኖት
አፄ ጠጠውድም
አፄ ይምርሐነ ክርስቶስ
ቅዱስ ሐርቤ 2ተኛ
አፄ ላሊበላ
አፄ ነአኩቶለአብ
አፄ አምደጽዮን
አፄ ሠይፈ አርዕድ
አፄ ዳዊት
አፄ ቴዎድሮስ 1ኛ
አፄ ይስሐቅ
አፄ ዘርዓያዕቆብ
አፄ በእደ ማርያም
አፄ እስክንድር
አፄ ናኦድ
አፄ ልብነድንግል
አፄ ገላውዴዎስ
አፄ ሚናስ
አፄ ሠርፀድንግል
አፄ ያዕቆብ
አፄ ዘድንግል
አፄ ሱስኒዮስ
አፄ ፋሲል
አፄ ዮሐንስ 1ኛ
አፄ እያሱ 1ኛ
አፄ ተክለሃይማኖት
አፄ ቴዎፍሎስ
አፄ ዮስጦስ
አፄ ዳዊት 3ተኛ
አፄ በካፋ
አፄ እያሱ 2ተኛ
አፄ ኢዮአስ
አፄ ዮሐንስ 2ተኛ
አፄ ተክለሃይማኖት 2ተኛ
አፄ ሰለሞን
አፄ ተክለጊዎርጊስ
ትልቁ ራስ ዓሊ
ትንሹ ራስ ዓሊ
አፄ ቴዎድሮስ 2ተኛ
አፄ ተክለጊዎርጊስ 2ተኛ
አፄ ዮሐንስ 4ተኛ
አፄ ምኒልክ 2ተኛ
አፄ ሀይለስላሴ

እኚ ብቻ ናቸው ማለት አደለም ። ሌሎችም ይኖራሉ ። እኔ ከ " ፍሰሐ ያዜ " ካሣ ከፃፈው መፅሐፍ ላይ ያገኘውትን ነው / ከኖህ እስከ ኢህአዴግ /

@Ethiopian_historical_pics
@WND1918
651 viewsThe Boy Have No Name, edited  19:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 22:31:57
፠የንግድ ሚኒስቴር በአዲስ አበባ - 1926 ዓ.ም

@Ethiopian_historical_pics
@WND1918
522 viewsThe Boy Have No Name, 19:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 22:47:29
የመጀመሪያው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
590 viewsMono, 19:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-05 13:11:13 እንኳን ለ81ኛው የኢትዮጵያ ዐርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ! አደረሰን!

2014 E.C
609 viewsMono, 10:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-15 21:22:36
፠ ይህ በቀደሞ ገነተ ልዑል ቤተመንግስት በቀጣይ ቀዳማዊ አጼ ኃ/ስሥሴ ዩንቨሪስቲ በአሁኑ አ.አ ዩንቨሪስቲ ውስጥ የሚገኝ የጃንሆይ መኝታ ቤት የነበረ ክፍል ነው::

@Ethiopian_historical_pics
@WND1918
801 viewsThe Boy Have No Name, 18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-02 17:47:02
፠ከኢትዮጵያ ባህር ኃይል መርካቦች መካከል ከ1946-1983 ዓ.ም የተነሱ ፎቶግራፎች::

@Ethiopian_historical_pics
@WND1918
808 viewsThe Boy Have No Name, 14:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-31 06:57:48
*ዘውዲቱ፣[1] የተወለደው አስካላ ማርያም; ኤፕሪል 29 ቀን 1876 - ኤፕሪል 2 ቀን 1930 እ.ኤ.አ. ከ 1916 እስከ 1930 የኢትዮጲያ ንግስት ነበሩ ። በ 19 ኛው እና በ 20 ኛው ክፍለዘመን በአፍሪካ የመጀመሪያዋ ሴት መሪ ፣ በአለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂ የሆነች ሀገር ፣ እና በኢትዮጵያ ኢምፓየር የገዛች የመጀመሪያዋ ንግስት ፣ የግዛት ዘመናቸው የንጉሠ ነገሥቷን እና የተሾሙትን የራስ ተፈሪ መኮንን ማሻሻያ (ከእሳቸው በኋላ ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴን ሆነው የተሾሙት) ፣ ስለ እሱ በጠንካራ ወግ አጥባቂነት እና በጠንካራ ሃይማኖታዊ እምነት ምክንያት ፣ ስለ እሱ በጣም ግልፅ እና ብዙውን ጊዜ በጥብቅ ይቃወሙ ነበር። እ.ኤ.አ. በ 2018 ሳህለ ወርቅ ዘውዴ በፕሬዝዳንትነት እስከ ምርጫው ድረስ የመጨረሻዋ ሴት ርዕሰ መስተዳድር በመሆን በኢትዮጵያ ታሪክ የቅርብ ጊዜ ንግሥት ናቸው።

@Ethiopian_historical_pics
@WND1918
656 viewsThe Boy Have No Name, 03:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-16 20:15:56
*የአዲስ አበባ ከተማ እሳት አደጋ መከላከያ ሰራተኞች 1928 ዓ.ም

@Ethiopian_historical_pics
@WND1918
668 viewsThe Boy Have No Name, 17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ