Get Mystery Box with random crypto!

ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተሾሙ ሌተናል ጄነራ | 💚💛❤️ ዮቶራዊያን💚💛❤️

ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተሾሙ

ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው መሾማቸዉን ብስራት ራዲዮ ሰምቷል፡፡

ሌተናል ጄነራል ይልማ ከፈረንጆቹ 2022 ጀምሮ የአየር መንገዱ ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ሲያገለግሉ የቆዩትን የቀድሞ የአየር መንገድ ቦርድ ሰብሳቢ ግርማ ዋቄን በመተካት የአየር መንገዱ ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው መሾማቸው ነው የተሰማዉ፡፡

ሌተናል ጄነራል ይልማ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የስራ አመራር ቦርድ አባል ሆነው ሲያገለግሉ የቆዩ ሲሆን አሁን የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነዋል።