Get Mystery Box with random crypto!

🇪🇹ኢትዮ-News መረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiomereja0 — 🇪🇹ኢትዮ-News መረጃ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiomereja0 — 🇪🇹ኢትዮ-News መረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @ethiomereja0
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.06K
የሰርጥ መግለጫ

Broadcast & media production company
⌛️ አለም አቀፋዊነት 🌐 🌐 🌐
⌛️ ወቅታዊነት ⌚️🕰🎙
⌛️ ተደራሽነት 📲💻📡📺
⌛️ ሚዛናዊነት ⚖ ⚖ ⚖
ከኛ ጋር ይሁኑ | ያጋሩ
https://t.me/ethiomereja0
https://t.me/ethiomereja0

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2021-10-16 09:43:51 የአድስ ተመራቂዎች የስራ ማስታወቂያ / job vacancy/ -የግብርና ሚኒስቴር
ተፈላጊ ብዛት: 32 በዜሮ አመት የስራ ልምድ
የትምህርት ዓይነት እና ደረጃ: BSc Degree in Plant Science, Computer Science, IT, Animal Science, Accounting, Auditing, Business administration Agribusiness management, Agricultural mechanization, Agricultural science, Agriculture engineering, management, marketing, Rural development, Urban land management, NARM and related.
የስራ ቦታ: አድስ አበባ
የምዝገባ ጊዜ: እስከ ነሃሴ 14 ቀን 2013 ዓ.ም;
ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ
https://jobs.amazonethiopia.com/ministry-of-agriculture-job-vacancy/
---------------------
ወደፊት የምናወጣቸው የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎች በፍትነት እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገጻችን እና የፌስቡክ ገጻችን ይወዳጁ!
ቴሌግራም:
Broadcast & media production company

አለም አቀፋዊነት

ወቅታዊነት

ተደራሽነት

ሚዛናዊነት

ከኛ ጋር ይሁኑ | ያጋሩ

https://t.me/ethiomereja0
https://t.me/ethiomereja0
8.8K views06:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-16 09:43:50 DV 2023 እንዴት ራሳችን መሙላት እንችላለን?
ዲቪ 2023 ለመሙላት መከተል ያለብንን መንገዶች እነሆ
›በመጀምሪያ ዲቪ መሙላት የምንችለዉ ከ መስከረም 27,2014 በኢትዮጵያ ወይም በፈረንጆች ኦክቶበር ሀሙስ 07/2021 ጀምሮ ህዳር 09/2021 ለሊት 6፡00 ድረስ ብቻ ነው።
DV-2023 Program: Online Registration
DV-2023 Program: The online registration period for the DV-2023 Program begins on Wednesday, October 7, 2021 at 12:00 noon, Eastern Daylight Time (EDT) (GMT-4), and concludes on Tuesday, November 09, 2021 at 12:00 noon, Eastern Standard Time (EST) (GMT-5). Individuals who submit more than one entry during the registration period will be disqualified.
DV-2023 Program Instructions

›የዲቪ ፎርሙን ከመሙላታችን በፊት ማሟላት ያሉብን ነገሮች፦
እያንዳንዱ የ DV አመልካች የትምህርት / የሥራ ልምድ ማሟላት አለበት
ማለትም
በ ፕሮግራሙ መሰረትም-
• ቢያንስ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ወይም ተመጣጣኝ, የ 12 ዓመት ትምህርት
በሚገባ ያጠናቀቀ / ያጠናቀቀች።
ወይም
• ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ የሁለት አመት የሥራ ልምድ ያለው።
•ጉርድ ፎቶ ግራፍ
በመቀጠልም
www.dvlottery.state.gov በሚለው ዌብ ሳይት መግባት
›ዌብ ሳይቱ ዉስጥ ገብተን Entry ሚለውን በመጫን መቀጠል
በፎቶ መልክ የተቀመጠልንን Authentication code በድጋሚ በመጻፍ ወደ
ፎርም መሙያዉ መግባት።
ፎርም አሞላል
1. Name - ስም - Last/Family Name (የመጨረሻ/የቤተሰብ ስም ወይም
የአያት ስም) ፣ Middle Name- (የመካከለኛ ስም ወይም የአባት ስም) ፣
First Name (የመጀመሪያ ስም ወይም የእርሶን ስም) በፓስፖርትዎ ላይ
ያለውን ስም ሳያሳስቱ በእንግሊዝኛ መጻፍ።
2. Gender - ፆታ - ወንድ (Male) ወይም ሴት(Female) መምረጥ።
3. Birth date - የልደት ቀን - መጀመሪያ Month (ወር) ፣ Day (ቀን) ፣ Year
( ዓመት) በፈረንጆች አቆጣጠር በተሰጠው ቦታ መጻፍ።.
4. City Where You Where Born - የተወለዱበትን ከተማ.
5. Country Where You Were Born - የተወለዱበትን ሀገር
6. Country of Eligibility for the DV Program - ለ DV መርኃ-ግብር
ብቁ የሆነ ሀገር ማለትም yes ሚለዉ ላይ በመተው ማለፍ
7. Entrant Photograph - የመግቢያ ፎቶግራፍ ማስገባት
- የቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶግራፍ -ፎቶ ግራፉ በደንብ የሚታይ ልኬቱ 600ፒክስል
* በ600 ፒክስል የሆነ መጠኑ ከ 240 ኪሎባይት የማይበልጥ ከለር ፎቶ ግራፍ
፣JPEG Format መሆን አለበት።
8. Mailing Address - የፖስታ መላኪያ አድራሻ መሙላት
9. Country Where You Live Today - አሁን የምንኖርበትን ሀገር መምረጥ
10. Phone Number - ስልክ ቁጥር ማስገባት ለኢትዮጲያ +251 ብለን
በመጀመር ስልካችንን ማስገባት / አለማስገባትም ይቻላል
11. E-mail Address - የ ኢሜል አድራሻንን ማስገባት
12. What is the highest level of education you have achieved,
as of today?
የትምህርት ደረጃችንን መምረጥ
13. What is your current marital status?- በአሁን ሰአት ያለን የትዳር
ሁኔታ መምረጥ
14 . Number of Children - የልጅ ብዛት በቁጥር መጻፍ
እያንዳንዱ የተወለዱ ሕጻናት እንዲሁም የማደጎ ልጆች፣ የእንጀራ ልጆች
በእርስዎ ፎርም ውስጥ እያንዳንዱ ያላገቡ ህጻናት, ምንም እንኳን ልጅዎ
ከእርስዎ ጋር አብረው ባይኖሩም መሞላት አለባቸዉ።
»በመጨረሻም continue በማለት Confirmation Number ያለበትን
ወረቀት ፕሪንት በማድረግ ማስቀመጥ እና በ Confirmation Number ን
DV-2023 ሲወጣ ማየት እንችላለን።
DV-2023 Submission Confirmation : Entry success
በዚ መሰረት ፎርሙን በመሙላት እድላችሁን መሞከር ትችላላችሁ ፔጃችንም
መልካም እድል ይመኝላቹሀል
ይሄን መረጃ ለወዳጆ ሼር ያርጉ
Broadcast & media production company

አለም አቀፋዊነት

ወቅታዊነት

ተደራሽነት

ሚዛናዊነት

ከኛ ጋር ይሁኑ | ያጋሩ

https://t.me/ethiomereja0
https://t.me/ethiomereja0
8.6K views06:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-11 18:32:13 የቀረቡት የሚኒስትሮቹ ዝርዝሩ ፦

1. ግብርና ሚኒስቴር - ዑመር ሁሴን
2. የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር - መላኩ አለበል
3. የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር - ገ/መስቀል ጫላ
4. የማዕድን ሚኒስቴር - ታከለ ዑማ
5. የቱሪዝም ሚኒስቴር - ናሲሴ ጫሊ
6. የስራና ክህሎት ሚኒስቴር - ሙፈሪያት ካሚል
7. የገንዘብ ሚኒስቴር - አህመድ ሽዴ
8. የገቢዎች ሚኒስቴር - ላቀ አያሌው
9. የፕላንና ልማት ሚኒስቴር - ፍፁም አሰፋ
10. የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር - በለጠ ሞላ
11. የትራንስፖርትና ሎጀስቲክ ሚኒስቴር - ዳግማዊት ሞገስ
12. የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር - ጫልቱ ሳኒ
13. የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር - ሀብታሙ ኢተፋ
14. የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር - አይሻ መሐመድ
15. የትምህርት ሚኒስቴር - ብርሀኑ ነጋ
16. የጤና ሚኒስቴር - ሊያ ታደሰ
17. የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር - ኤርጎጌ ተስፋዬ
18. የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር - ቀጄላ መርዳሳ
19. መከላከያ ሚኒስቴር - አብረሀም በላይ
20. የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር - ደመቀ መኮንን
21. የፍትህ ሚኒስቴር - ጊዲዮን ጢሞቲዎስ
22. የሰላም ሚኒስቴር - ብናልፍ አንዳለም
8.6K views15:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-28 11:02:37 #SaudiArabia

በጄዳ የሹሜሲ ዲፖርቴሽን ማዕከል ከገቡ በኃላ ባደረባቸው ህመም ምክንያት በተለያዩ ሆስፒታሎች ውስጥ ህይወታቸው ያለፈ የኢትዮጵያ ዜጎችን የሚያውቃቸው ቤተሰብ ፣ ዘመድ እና ጎደኞች ሪፖርት እንዲያደርጉ ተጠየቀ።

ከዚህ በታች የሟቾች ስም አስክሬናቸው የሚገኝበት ሆስፒታል የተገለፀ ሲሆን የምታውቋቸው ሰዎች በቢሮ ቁጥር 13 ቀርባችሁ ሪፖርት እንዲያደርጉ በጄዳ የሚገኘው የኢትዮጵያ ቆንስላ ፅ/ቤት አሳውቋል።

- ሂክመት መሀመድ (የአስክሬን መገኛ ሸርቅ ጂዳ ሆስፒታል)
- ከዲጃ ማህመድ (የአስክሬን መገኛ ሸርቅ ጂዳ ሆስፒታል)
- ሮዳስ ሙሉ (የአስክሬን መገኛ ሸርቅ ጂዳ ሆስፒታል)
- ጀማል ከማል (የአስክሬን መገኛ ሸርቅ ጂዳ ሆስፒታል)
- ቢንያም ምሩፅ ሃጎስ (የአስክሬን መገኛ ሰግር ሆስፒታል)
- የኢንዲያ ተማም /ህፃን ልጅ/ (የአስክሬን መገኛ ሰግር ሆስፒታል)
- መሃሪ ኃይሌ (የአስክሬን መገኛ ንጉስ አብዱላአዚዝ ሆስፒታል)
- ሱልጣን ሙሀመድ (የአስክሬን መገኛ ንጉስ አብዱላአዚዝ ሆስፒታል)
- በህታ ነጋሲ አፈወርቂ (የአስክሬን መገኛ ንጉስ አብዱላአዚዝ ሆስፒታል)
- ሰለሞን ሀዱሽ ተካ (የአስክሬን መገኛ ንጉስ አብዱላአዚዝ ሆስፒታል)

በዚሁ አጋጣሚ በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎችን የመመለስ ስራ ዳግም የተጀመረ መሆኑ ቢታወቅም አሁንም ከፍተኛ ስቃይ ውስጥ ያሉ ዜጎች በርካታ በመሆናቸው ልዩ ትኩረት ሊደረግ ይገባል።
13.0K views08:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-20 17:04:59 "..የኢኮኖሚ አሻጥሮችን በመፍጠር ያለአግባብ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ የማያዳግም እርምጃ እንወስዳለን" - ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ፥ " የኢኮኖሚ አሻጥሮችን በመፍጠር ያለአግባብ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ፣ ሰዉ ሰራሽ የምርት አቅርቦት እጥረት በሚፈጥሩና የህዝቡን የተረጋጋ ኑሮ ለማወክ ብሎም አገር ለማፍረስ በሚሰሩና በሚተባበሩ የህዝብና የአገር ጠላቶች ላይ የማያዳግም እርምጃ እንወስዳለን" አሉ።

ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች ይህንን ተግባር በበላይነት የሚመራና የሚከታተል በፌዴራል መንግስት እና በከተማ አስተዳደሩ የተዋቀረ ግብረሃይል አቋቁመናል ሲሉ ገልፀዋል።

መላው የከተማው ነዋሪ በዚህ ህገወጥ ተግባር ላይ እየተሳተፉ ያሉ ተቋማትና ግለሰቦችን በመጠቆምና በማጋለጥ እንደከዚህ ቀደሙ አብሮን እንዲሰራ ጥሪ አቅርበዋል።
11.5K views14:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-20 10:00:43 የአድስ ተመራቂዎች የስራ ማስታወቂያ / job vacancy/ -የግብርና ሚኒስቴር
ተፈላጊ ብዛት: 32 በዜሮ አመት የስራ ልምድ
የትምህርት ዓይነት እና ደረጃ: BSc Degree in Plant Science, Computer Science, IT, Animal Science, Accounting, Auditing, Business administration Agribusiness management, Agricultural mechanization, Agricultural science, Agriculture engineering, management, marketing, Rural development, Urban land management, NARM and related.
የስራ ቦታ: አድስ አበባ
የምዝገባ ጊዜ: እስከ ነሃሴ 14 ቀን 2013 ዓ.ም;
ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ
https://jobs.amazonethiopia.com/ministry-of-agriculture-job-vacancy/
---------------------
ወደፊት የምናወጣቸው የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎች በፍትነት እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገጻችን እና የፌስቡክ ገጻችን ይወዳጁ!
Broadcast & media production company

አለም አቀፋዊነት

ወቅታዊነት

ተደራሽነት

ሚዛናዊነት

ከኛ ጋር ይሁኑ | ያጋሩ

https://t.me/ethiomereja0
https://t.me/ethiomereja0
11.1K views07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ