Get Mystery Box with random crypto!

🇪🇹ኢትዮ-News መረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiomereja0 — 🇪🇹ኢትዮ-News መረጃ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiomereja0 — 🇪🇹ኢትዮ-News መረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @ethiomereja0
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.06K
የሰርጥ መግለጫ

Broadcast & media production company
⌛️ አለም አቀፋዊነት 🌐 🌐 🌐
⌛️ ወቅታዊነት ⌚️🕰🎙
⌛️ ተደራሽነት 📲💻📡📺
⌛️ ሚዛናዊነት ⚖ ⚖ ⚖
ከኛ ጋር ይሁኑ | ያጋሩ
https://t.me/ethiomereja0
https://t.me/ethiomereja0

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-03-07 13:52:47 ቻናሉን ጆይን ብላቹህ ብትገቡ ብዙ ጥቅም ታገኙበታላቹህ!
7.5K views10:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-07 13:51:01
#ሼር አደርጉት!

ከመጠን በላይ ማሰብ እራስን እና ልብን ያደክማል።
ሁሉም ነገር ደግሞ ከራስህ አይበልጥም! ለራስህ ለነፍስህ መጀመሪያ ኑር!

https://t.me/mameman520

የዩቱብ ቻናል!

7.0K views10:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-10 09:53:41 ወለጋ ላይ ለሚገኙት አማራ ተወላጆች እና ሰኡዲ አረቢያ ለሚገኙ ንፁሀን ዜጎች ሁላችንም ድምፅ ልንሆን ይገባል የሁላችንም ወገን ናቸው!

ስለዚህ መንግስት የወለጋን አምሀራዎችና የሳኡዲ ታሳሪ ኢትዮጵያዊያኖች ዝምታን እያበዛ ህዝባችን እየተጎዳ ነው። በሁሉም ሀገር ሰላማዊ ሰልፍ በመውጣት ማውገዝ አለብን!

ሰብዓዊነት ለሚስኪኑ ህዝብ ሊኖረን ይገባል!

https://t.me/ethiomereja0
8.4K viewsedited  06:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-10 09:48:30
7.2K views06:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-31 15:58:37 ጆይን ብላቹህ ተቀላቀሉት!
7.0K viewsedited  12:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-31 15:54:12 የሰው ልጅ ሲፈልግ #ተአምረኛ ነው ካልፈለገ ደግሞ ስበበኛ ነው!
ስለዚህ አንተ ታአምር የመስራት እድል እያለህ ለምን አትሰራም? እንዳንተ አይነቱ ምንም የሌለው አለምን ጉድ ያስባለ ታዋቂ ሁኖ አይደል!
ስለዚህ አንተ አሁን ባለህበት ጊዜ ተአምር የምትሰራበት ነውና ተነስ ወኔህን አንቀሳቅስ እና ወደ ስራ ግባ ፅናት ይኑርህ በርግጠኝነት ተአምር ትሰራለህ!
https://t.me/mameman520
6.9K views12:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-31 15:54:12 ይሄ ሊንክ ይጠቅማቹሀል!
6.7K views12:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-06 09:50:22 ለህይወት መንገዳችን ምን ያስፈልገናል? በተማሪዎች የተዘጋጀ አነቃቂ ፅሁፎች ና ጥቅሶች....

በዚህ ቻናል #ለፕሮፋይል የሚሆኑ አዳዲስ ጥቅሶችን ይገኛሉ።
10.5K views06:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-18 15:13:45 ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ
__________________



❖ ሳፋሪ ኮም ኢትዮጲያ አዲስ የስራ ማስታወቂያ በ0 አመት በተለያዩ ፊልዶች
_____________________

Deadline: 28-Oct-2021 

Safaricom Telecom Ethiopia Vacancy Fresh Graduates. Sign up today and get the chance to work with Ethiopia’s newest telecommunications network.

Position 1: Finance

Degree: Finance, Logistics & Supply Chain

Position 2: External Affairs

Degree: Business Administration, Public Policy, Economics, Law, Engineering, Public Relations

Position 3: Enterprise Business Unit

Degree: Business Administration, Technology, Engineering, Legal, Marketing

Position 4: Consumer Business Unit

Degree: Marketing, Data Analytics, HR, Psychology, Economics, Business Administration, Corporate Communication

Position 5: Sales and Distribution

Degree: Business Administration & Data Analytics

Position 6: HR(Human Resource)

Degree: Business Administration, Economics, Finance, HR, Civil Engineering

Position 7: Legal & Risk

Degree: Corporate Law, BBIT (SQL Knowledge; scripts)

Position 8: Technology

Degree:Computer Science, Electrical Engineering, Mechanical Engineering, Mechatronics, Data Science, Data Analytics, Sofware Engineering, Geospatial Engineering, Civil Engineering, Structual Engineering, Architecture, Information Technology, Land Economics, Quantity Survey.

How to Apply??

https://bit.ly/SafaricomVacancy2021

https://effoysira.com/2021/10/16/safaricom-telecom-ethiopia-vacancy-fresh-graduates/

Broadcast & media production company

አለም አቀፋዊነት

ወቅታዊነት

ተደራሽነት

ሚዛናዊነት

ከኛ ጋር ይሁኑ | ያጋሩ

https://t.me/ethiomereja0
https://t.me/ethiomereja0
15.1K views12:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-18 14:38:33 አዲስ መረጃ በመተከል
____________________

በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል በመተከል ዞን በድባጤ ወረዳ በጋሌሳ ቀበሌ የጁንታው ተላላኪዎች :– ወሮ በላው ኦነግና ጉህዴን ፀረ ሰላም የሽብር ጥምር ሀይሎች በመንግስት ሰላም አስከባሪዎችና ሰላማዊ ህዝቦች ላይ ፅረ ሰብዓዊ የጦር ዘመቻ ተከፍቶል።
ወረራው የጀመረው ከጦቱ 11:30 ጀምሮ ሲሆን እስከ ቀኑ 6: 00 ገደማ ቀጥሎ ውሎል።
ሆኖም ግን በሀገር ወዳድ የቁርጥ ቀን የኢትዬጲያ ብርቅዬ ልጆች የጥምር ሀይል የሽብር ሀይሉ አላማ መክሸፉን የአይን እማኞች ተናግረዋል።

የጥፋት ሀይሉ በንፁሀን ህይዎት ላይና በሀገር ንብረት ላይ ጥፋት ያደረሰ መሆኑ ተሰምቶል።

ሰለሆነም በነዚህ ፀረ ሀገር ፣ፀረ ሰው አሸባሪ ሀይሎች ላይ መንግስት የማያዳግም ፈጣን እርምጃ በመውሰድ የሰላማዊ ሰዎችን ሂዎት መታደግና ሀገርን ማረጋጋት ይጠበቅበታል።

ይሄንን መረጃ ለሌሎች ቸር በማድረግ ለተጉዱ ወገኖቻችን ድምፅ እንሁን።
Broadcast & media production company

አለም አቀፋዊነት

ወቅታዊነት

ተደራሽነት

ሚዛናዊነት

ከኛ ጋር ይሁኑ | ያጋሩ

https://t.me/ethiomereja0
https://t.me/ethiomereja0
10.7K views11:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ