Get Mystery Box with random crypto!

የጤና መረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiomedhealth — የጤና መረጃ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiomedhealth — የጤና መረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @ethiomedhealth
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.85K
የሰርጥ መግለጫ

ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ግሩፓችንን ይጎብኙ
ይጫኑ 👇👇
TELEGRAM
❀꧁t.me/ethiomedhealth꧂❀
➥ @pharmacy_com
facebook.com/ethiomedhealth

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2021-11-14 15:17:57 Q_№261

#case

A 27-year-old man presents to the hospital emergency room with a cough, chest pain, and fever.
Two days before admission he developed a nonproductive cough.
Rales are heard.
Gram stain of sputum was negative. Sputum cultures on blood agar were also negative.
Culture on a special medium containing cholesterol, purines, and pyrimidines produced colonies in 10 days.

Serology 3 weeks later when he returned because of persistent cough but feeling better showed cold agglutinins.


Q①. What is the probable causal agent?


Q②. Why did the organism not show up on the Gram stain?
2.9K views12:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-29 19:31:10 የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
_______________

የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በህክምና፣ ነርሲንግ፣ ሜዲካል ላብራቶሪ ሳይንስ፣ ጤና መኮንን፣ ሚድዋይፈሪ፣ ፋርማሲ፣ አንስቴዥያ፣ ዴንታል ሜድስን እና ሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂ ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቁ ጤና ባለሙያዎች በህዳር/2014 ዓ.ም ለሚሰጠው የቅድመ ሙያ ፍቃድ የብቃት ምዘና ፈተና ከጥቅምት 05-20/2014 ዓ.ም የኦንላይን ምዝገባ እያከናወነ መሆኑ ይታወቃል። ሆኖም አንዳንድ ተመዛኞች የትምህርት ማስረጃዎቻቸውን ህጋዊነት እና ትክክለኛነት በከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጄንሲ (HERQA) በኩል ለማረጋገጥ (Authenticate ለማስደረግ) ተጨማሪ ቀናት እንዲሰጣቸው ለመ/ቤታችን ባቀረቡት ተደጋጋሚ ጥያቄ መሰረት ምዝገባውን እስከ ጥቅምት 25/2014 ዓ.ም ያራዘምን መሆኑን እየገለጽን፣ ተመዛኞች ከተጠቀሰው ቀን በኋላ ምንም አይነት የምዝገባ ጥያቄ የማንቀበል መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ እንድትመዘገቡና ሲስተሙ የሚሰጣችሁን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) የያዘ ፎርም Print አድርጋችሁ በመያዝ ስትመዘገቡ በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ በፈተናው ወቅት እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡
3.3K views16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ