Get Mystery Box with random crypto!

ከውርስ በዝምታ ወይም ያለበቂና ህጋዊ ምክንያት የተነቀለ የመጀመሪያ ደረጃ ወራሽ ከጠቅላላ የኑዛዜ | Lawyer_Henok Taye⚖️Ethio Law🥇ኢትዮ ሕግ

ከውርስ በዝምታ ወይም ያለበቂና ህጋዊ ምክንያት የተነቀለ የመጀመሪያ ደረጃ ወራሽ ከጠቅላላ የኑዛዜ ተጠቃሚ ጋር እኩል ወራሽ ሆኖ የሟችን የውርስ ሃብት ሊካፈል የሚገባ ስለመሆኑ፣
ሟች ካለው ሃብት እጅግ አነስተኛ የሆነ ንብረት /ሀብት/ ለተወላጁ በኑዛዜ የሰጠ እንደሆነ በውጤት ደረጃ ተወላጁ የተነቀለ መሆኑን መገንዘብ የሚቻልና ተወላጁ ከሌሎች የጠቅላላ ኑዛዜ ተጠቃሚዎች ጋር እኩል መካፈል ያለበት ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 912, 938, 939, 915, 1014 እና 1123 ላይ ከተቀመጡት ድንጋጌዎች ግንዛቤ መውሰድ ይቻላል ። ቅጽ/11 ሰ/መ/ቁ/58338
t.me/ethiolawtips
share #Join