Get Mystery Box with random crypto!

​​ሳልሳ (tomato salsa) የሚያስፈልጉን • 6 ከፍ ያለ ቲማቲም የተከተፈ • 1 ቀይ ሽን | Ethio Kushna ኢትዮ ኩሽና🌭🍗🍕🍔🍟🍰🎂

​​ሳልሳ (tomato salsa)

የሚያስፈልጉን

• 6 ከፍ ያለ ቲማቲም የተከተፈ
• 1 ቀይ ሽንኩርት የተከተፈ
• 2 የነጭ ሽንኩርት ፍሬ የተላጠ
• 2 አነስተኛ ቃሪያ
• 2 የሾርባ ማንኪያ የተከተፈ ፐርሲል
• 2 የሾርባ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ
• 1 የሻይ ማንኪያ ከሙን ፓውደር
• 1 የሻይ ማንኪያ ስኩዋር
• 1/2 የሻይ ማንኪያ ጨው

አሰራር

• ከላይ የተዘረዘሩትን በሙሉ የምግብ መፍጫ ማሽን ውስጥ ጨምሮ መፍጨት
• ፍሪጅ ካቀዘቀዙ በሁዋላ ከድንች ቺፕስ ጋር ማቅረብ

Tip

ለተጨማሪ ጣእም 1/2 የሾርባ ማንኪያ የተከተፈ የድንብላል ቅጠል (coriander)እና
1 የሾርባ ማንኪያ አቼቶ (red wine vinegar)