Get Mystery Box with random crypto!

ሜሰን ማውንት ማንቸስተር ዩናይትድን ተቀላቀለ። ማንቸስተር ዩናይትድ ሜሰን ማውንትን በይፋ ማስፈረ | Ethio Fm 107.8

ሜሰን ማውንት ማንቸስተር ዩናይትድን ተቀላቀለ።

ማንቸስተር ዩናይትድ ሜሰን ማውንትን በይፋ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል።

የላንክሻየሩ ክለብ ሜሰን ማውንትን በአምስት ዓመት ኮንትራት ነው ለዩናይትድ ያስፈረመው፡፡

ለአማካዩ ዝውውር 60 ሚሊየን ፓውንድ ወጪ መደረጉን ጠቅሶ ቢ ቢ ሲ ዘግቧል፡፡

ሜሰን ማውንት በቼልሲ ቆይታው 195 ጊዜ ተሰልፎ 33 ጎሎችን ማስቆጠሩ ይታወሳል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዎያን

ሰኔ 28 ቀን 2015 ዓ.ም

ለታማኝና ወቅታዊ መረጃዎች ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።
Telegram https://t.me/ethiofm107dot8
YouTube https://www.youtube.com/.../UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos