Get Mystery Box with random crypto!

ቻይና በአገሪቱ ባለሞያዎች የተሠራ የኮቪድ-19 ክትባት ባለቤትነት አጸደቀች ****** ቻይና የተላ | HabeshaNet.

ቻይና በአገሪቱ ባለሞያዎች የተሠራ የኮቪድ-19 ክትባት ባለቤትነት አጸደቀች
******
ቻይና የተላላፊ በሽታዎች ባለሞያ ባካተተው ቼን ዌይ ቡድን የተሠራውን የመጀመሪያውን የኮቪድ-19 ክትባት ባለቤትነት አጽድቃለች።

ቀደም ሲል ክትባቱ ላይ በተደረገ ሁለተኛ ዙር ፍተሻ ወቅት ደህንነቱ አስተማማኝ መሆኑንና የበሽታ የመከላከል አቅም የመጨመር ምላሽ መስጠቱን ሲጂቲኤን ዘግቧል።

HabeshaNet.
We will provide Coronavirus updates about Ethiopia and the globe!

ይደግፉን | ያስተዋውቁን!

For any questions contact us http://t.me/EthioCoronavirusInfobot

https://www.youtube.com/c/TheNewEthiopiaTube?sub_confirmation=1
https://t.me/ethiocoronainfo