Get Mystery Box with random crypto!

በኦሮሚያ ክልል በ24 ሰዓት የ8 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 185 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል! በኦሮሚያ | HabeshaNet.

በኦሮሚያ ክልል በ24 ሰዓት የ8 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 185 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል!

በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው የ3,537 የላብራቶሪ ምርመራ 185 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጣል።

በቫይረሱ ከተያዙት መካከል ፦

- 68 ሰዎች ከአርሲ
- 21 ሰዎች ከምስራቅ ሸዋ
- 18 ሰዎች ከቄለም ወለጋ
- 16 ሰዎች ከቡራዩ ከተማ ይገኙበታል።

በተመሳሳይ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የስምንት (8) ሰዎች ሕይወት ማለፉን የኦሮሚያ ጤና ቢሮ በዕለታዊ ሪፖርቱ አሳውቋል።



HabeshaNet.
We will provide Coronavirus updates about Ethiopia and the globe!

ይደግፉን | ያስተዋውቁን!

For any questions contact us http://t.me/EthioCoronavirusInfobot

https://www.youtube.com/c/TheNewEthiopiaTube?sub_confirmation=1
https://t.me/ethiocoronainfo