Get Mystery Box with random crypto!

በኢትዮጵያ በአንድ ቀን 1,652 ሰዎች በኮቪድ-19 ተያዙ! ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 22,2 | HabeshaNet.

በኢትዮጵያ በአንድ ቀን 1,652 ሰዎች በኮቪድ-19 ተያዙ!

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 22,252 የላብራቶሪ ምርመራ 1,652 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ17 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 377 ሰዎች አገግመዋል።

በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 28,894 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 509 ደርሷል ፤ እንዲሁም አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 12,037 ደርሰዋል።

HabeshaNet.
We will provide Coronavirus updates about Ethiopia and the globe!

ይደግፉን | ያስተዋውቁን!

For any questions contact us http://t.me/EthioCoronavirusInfobot

https://www.youtube.com/c/TheNewEthiopiaTube?sub_confirmation=1
https://t.me/ethiocoronainfo