Get Mystery Box with random crypto!

በአዲስ አበባ ከተማ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው የተረጋገጠ 458 ሰዎች ክፍለ ከተማ እ | Ethio Anti Corona

በአዲስ አበባ ከተማ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው የተረጋገጠ 458 ሰዎች ክፍለ ከተማ እንደሚከተለው ቀርቧል ፦

• ልደታ - 122 ሰዎች
• አዲስ ከተማ - 79 ሰዎች
• ቦሌ - 56 ሰዎች
• ጉለሌ - 40 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 40 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 27 ሰዎች
• የካ - 26 ሰዎች
• አራዳ - 21 ሰዎች
• ቂርቆስ - 16 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 10 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 21 ሰዎች