Get Mystery Box with random crypto!

በኢትዮጵያ 25 ተጨማሪ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው! 19የሚሆኑት ከበሽተኛ ሰው ጋር ምንም | Ethio Anti Corona

በኢትዮጵያ 25 ተጨማሪ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው!

19የሚሆኑት ከበሽተኛ ሰው ጋር ምንም ንክኪ እና የውጪ ጉዞም ያልነበራቸው ናቸው!

የቁጥሩ መጨመር በጣም አስደንጋጭ እየሆነ ነው!

አላህ ይሁነን!!