Get Mystery Box with random crypto!

17ተጨማሪ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው! 7ቱ ከጅቡቲ የተመለሱ፣6ቱ ከሶማሊያ የተመለሱ እና | Ethio Anti Corona

17ተጨማሪ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው!

7ቱ ከጅቡቲ የተመለሱ፣6ቱ ከሶማሊያ የተመለሱ እና 4ቱ ደግሞ ከአዲስ አበባ ናቸው::

ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 93 ደርሷል::