Get Mystery Box with random crypto!

chatGPT ባሁኑ ሰአት አለማችን ካሉ እጅግ በጣም ከፍተኛ ጉልበትና አቅም ካላቸው የአርቲፊሻል ኢ | Ethio Students Books(Grade 9-12 )

chatGPT ባሁኑ ሰአት አለማችን ካሉ እጅግ በጣም ከፍተኛ ጉልበትና አቅም ካላቸው የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዝርዝሮች ውስጥ ቀዳሚው ነው። ነገር ግን ብዙ limitation እንዳሉበት ይታወቃል።
ለማሳሌ
1. update አየሆነ መረጃ አይነግረንም፤ የGPT ሞዴሎች የተማሩት እስከ 2021 ድረስ ያለውን መረጃ ስለሆነ ከዛ በኋላ አለም ላይ የተፈጠረውን ነገር ከመገመት በስተቀር በትክክል አያውቁትም።
2. አካውንት ከፍቶ ለመጠቀም አስቸጋሪ መሆኑ፤  የchatGPT አካውንት ለመክፈት ስልክ ቁጥር ስለሚጠይቅና የተወሰኑ ሃገሮች ቁጥር ብቻ ስለተፈቀደላቸድው የትኛውም የአለማችን ከፍል ሆነን chatGPTን መጠቀም አስቸጋሪ ነው።
3. text based ብቻ ነው።

ዛሬ የማሳያችሁ AI
perplexity.ai ይባላል። chatGPT ሆኖ ነገር ግን ከላይ ያስቀመጥኋችውን የchatGPT limitations የሚያስቀር ነው።
1. አካውንት መክፈት በጣም ቀላል ነው።
2. በvoice access ማድረግ እንችላለን።
3. internet connected ስለሆነ update የሆነ መረጃ እናገኛለን።
4. ለመጠቀም ዌብሳይትም የስልክ አፕሊኬሽንም አለው።
Website
https://www.perplexity.ai/
Android app
https://play.google.com/store/apps/details?id=ai.perplexity.app.android&hl=en_US
IOS App
https://apps.apple.com/us/app/perplexity-ask-anything/id1668000334
Research paper ለምትሰሩ በተለይ በጣም ይጠቅማችኋል።
እንደዚህ አይነት Tips & Tricks እንዲደርሳቹህ ከታች ያሉትን ቻናሎች Join በሉ።

@Ethio_Students_only Join
@Ethio_Students_only Join
@Elshio_Academy Join