Get Mystery Box with random crypto!

እንመረቅ እንጂ አንፈተንም አላልንም የ ደብረማርቆስ  ዩኒቨርሲቲ  ተማሪ ነኝ እኛ እንመርቅ እን | Ethio Students Books(Grade 9-12 )

እንመረቅ እንጂ አንፈተንም አላልንም

የ ደብረማርቆስ  ዩኒቨርሲቲ  ተማሪ ነኝ እኛ እንመርቅ እንጂ አንፈተንም አላልንም ሳይማሩ ያስተማሩን ቤተሰቦቻችን ልጄ ሊመርቅ ነው እያሉ ሳልመርቅ ብቀር ምንድነው የሚሰማቸው ብቻ ከባድ ነው ፡፡ለቤተሰቦቻችን እንኳን ስትሉ አስመርቁን

  ፍትህ ለ ተመራቂ ተማሪዎች!!!ትግላችን ይቀጥላል!!!!
@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
@Elshio_Academy