Get Mystery Box with random crypto!

በእንዳንድ የመገናኛ ብዙሃንና የማሕበራዊ ሚድያዎች መቐለ ዩኒቨርሲቲ ሰኔ 12/2015 ዓ ም ተማሪዎ | Ethio Students Books(Grade 9-12 )

በእንዳንድ የመገናኛ ብዙሃንና የማሕበራዊ ሚድያዎች መቐለ ዩኒቨርሲቲ ሰኔ 12/2015 ዓ ም ተማሪዎቹን እንደሚቀበል እየተነገረ የሚገኘው መረጃ ትክክለኛ #አለመሆኑን እና እስካሁንም መቐለ ዩንቨርሲቲ የሰጠው ኦፊሽያል መግለጫ አለመኖሩን ዩንቨርሲቲው ዛሬ በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ አሳውቋል።
@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
@Elshio_Academy