Get Mystery Box with random crypto!

መመረቅ እንፈልጋለን ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው አዲሱ የትምህርት ፖሊሲ መሰረት Exit Exam | Ethio Students Books(Grade 9-12 )

መመረቅ እንፈልጋለን

ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው አዲሱ የትምህርት ፖሊሲ መሰረት Exit Exam በዚህ አመት ይጀምራል ።

ትምህርት ሚኒስቴር በቅርቡ/ግንቦት 23/ ባወጣው መግለጫ መሰረት Exit Exam ያላለፈ ተማሪ #አይመረቅም ማለቱ ተማሪዎችን አስቆጥቷል።

እስካሁን ተማሪዎች ያላቸው መረጃ Exit Exam አለፉም ፣ አላለፉም እንደሚመረቁና የደስታቸውን ቀን ከቤተሰቦቻቸው ጋር እንደሚያሳልፉ ነው።

ሁሉም ተመራቂ ተማሪዎች በጊዜያቸው መመረቅ አለባቸው። የመውጫ ፈተናውን የወደቁ ተማሪዎች Document ተከልክለው ድጋሚ መፈተን እንጂ አትመረቅም ማለት ለህሊና እንኳን ይከብዳል ።

ቤተሰብ ልጄ ይመረቃል ብሎ እየጠበቀ አትመረቅም ማለት አይከብድም???

ለተመራቂ ተማሪዎች ድምፅ እንሆናለን። እናንተም ሀሳባችሁን በቦት አድርሱን
@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
@Elshio_Academy