Get Mystery Box with random crypto!

#kolife_atena_tera ኮልፌ አጠና ተራ የእሳት አደጋ ተከስቶ እንደነበርና አሁን ላይ መቀ | ኢትዮ መረጃ - NEWS

#kolife_atena_tera

ኮልፌ አጠና ተራ የእሳት አደጋ ተከስቶ እንደነበርና አሁን ላይ መቀነሱ ተገለፀ!

በኮልፌ አጠና ተራ የተነሳውን የእሳት አደጋ መቆጣጠር እንደተቻለ (እሳቱም እንደጠፋ) የኮልፌ አጠና ተራ አባላት ከቪድዮ ጋር አያይዘው አሳውቀዋል።

በእሳት አደጋው የደረሰውን ጉዳት በሚመለከት በቀጥታ ጉዳዩ በሚመለከታቸው አካላት ይፋ ሲደረግ እናሳውቃለን።

ይህ ቪድዮ ከደቂቃዎች በፊት የነበረውን ሁኔታ የሚያሳይ ነው።

@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news