Get Mystery Box with random crypto!

Update በትራፊክ አደጋ ህይወታቸው ያለፈ የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ቁጥር 20 ደረሰ። | ኢትዮ መረጃ - NEWS

Update

በትራፊክ አደጋ ህይወታቸው ያለፈ የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ቁጥር 20 ደረሰ

በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን ዛሬ ጠዋት በደረሰ የትራክ አደረጋ ህይወታቸው ያለፈ የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ብዛት 20 መድረሱ ተገለጸ።
መምህራኑን ጭኖ ሲጓዝ የነበረ ተሸከርካሪ ጋረ ዋሻ በተባለ አካባቢ መንገዱን ስቶ ገደል ውስጥ በመግባቱ እስካሁን የ20 መምህራን ህይወት ማለፉንም የመደ ዋለቡ ዩኒቨርሲቲ ፕረተዝዳንት ዶ/ር አህመድ ከሊል ተናግረዋል።

ህይወታቸው ካለፈ መምህራን በተጨማሪም 20 ሰዎች ላይ ከባድ የአካል ጉዳጥ መድረሱን ዩኒቨርሲቲው አስታውቋል።
የሞቱት መምህራን ከፍተኛ ልምድ እና በመማር ማስተማር ላይ ብዙ ልምድ ያላቸው ናቸው ተብሏል።

@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news