Get Mystery Box with random crypto!

አሳዛኝ ዜና በትራፊክ አደጋ 15 የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ህይወታቸው አለፈ 15 የመደ | ኢትዮ መረጃ - NEWS

አሳዛኝ ዜና

በትራፊክ አደጋ 15 የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ህይወታቸው አለፈ

15 የመደወላቡ ዩንቨርሲቲ መምህራን ዛሬ ማለዳ ለማስተማር ወደ ሻሸመኔ ካምፓስ በመጓዝ ላይ እያሉ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ህይወታቸው ሊያልፍ ችሏል፡፡

የሮቤ ከተማ ከንቲባ አቶ ንጋቱ ሞቱማ ተሸከርካሪው መንገድ በመሳት በተፈጠረው አደጋ እስካሁን 15 የዩንቨርሲቲው መምህራን ህይወት ማለፉን ገልፀዋል ሲል ኦቢኤን ዘግቧል።

@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news