Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ዜና የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ ስምንት ሀላፊ አቶ አለባቸው አምኜ በቢሯቸው ውስጥ በሽጉ | ኢትዮ መረጃ - NEWS

ሰበር ዜና

የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ ስምንት ሀላፊ አቶ አለባቸው አምኜ በቢሯቸው ውስጥ በሽጉጥ ተመተው ሆስፒታል መግባታቸው ታውቋል።
የቂርቆስ ክፈለ ከተማ ወረዳ ሰምንት ዋና ስራ አሰፈጻሚ በቢሯቸው ውስጥ በስራ እያሉ እንደተመቱ ነው የአዩዘሀበሻ ምንጮች የገለፁት።

ዋና ስራ አሰፈጻሚውን በመምታት የተጠረጠረው የአካባቢው የማህበረሰብ አቀፍ ፖሊስ ባልደረባ እንደሆነ የአዩዘሀበሻ የመረጃ ምንጮች ገልጸውልናል፡፡

ተጠርጣሪው ሀላፊውን በሽጉጥ ከመታ በኋላ ከአንድ ግብረአበሩ ጋር እንደተያዙም አክለው ገልፀዋል።

የአቶ አለባቸው አሞኘ ህይወት የመትረፍ ዕድሉ አነስተኛ መሆኑን ጭምር ነው የተሰማው።

@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news