Get Mystery Box with random crypto!

የእውቀት ማህደር

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_iq — የእውቀት ማህደር
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_iq — የእውቀት ማህደር
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_iq
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 518
የሰርጥ መግለጫ

ተማሪ ኖት?
ምን ይፈልጋሉ ?
📖 መፀሀፍ
🔖 Pdf
🖥 Plazma
📚 Refrance
📌 IQ quastion
✅ እውነተኛ ለተማሪዎች የተለቀቀ መረጃ
📓 group
@Ethio_IQ_Group
🙋‍♂ለተማሪዎች የተዘጋጀ አሪፍ ቻናል #Join በማለት ተቀላቀሉን።
📬 Comment & cross
@Ethio_IQ_commentbot & @imrove22

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-03-22 16:55:13 #የተረጋገጠ

አዲስ ሰዎችን በመጋበዝ ብር የምናገኝበት #Bot ተገኝቷል ከሌሎቹ የሚለየው ክፍያ የሚፈፀመው በቴሌብር መሆኑ ነው!
ከዚህ ቦት ለሙከራ 20 ብር ሰርቼ ተቀብያለው እናንተም Start ብላችሁ አሁኑኑ መስራት ደምሩ።

ጓደኞችን ይጋብዙ እና ለእያንዳንዱ ጓደኛ 1 ETB ይቀበሉ !

ክፍያ Maximum በ24 ሰአት ውስጥ ይፈፀማል

https://t.me/HaHu_Inviting_Bot?start=YTANm
415 views13:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-10 14:56:45
ከትምህርት ቤቶች መከፈት ጋር በተያያዘ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ያስተላለፉት ማሳሰቢያ ፦

" ጊዜው ትምህርት የሚጀመርብት ወቅት እንደመሆኑ ፦ ትምህርት ቤቶችን ዝግጁ ማድረግ፣ መምህራን ክትባት መከተብ፣ ወላጆች ተማሪዎችን በስነልቦና ዝግጁ ማድረግና መከላከያ ዘዴዎችን ማስተማርና እንዲተገብሩ ማድረግ፣ ያለ ማስክ ትምህርት አለመሰጠቱንም መረጋገጥ ከሁሉም መምህራና እና የትምህርት ቤት አመራሮች እና የህብረተሰብ ክፍሎች ይጠበቃል።

ትምህርት ቤቶች ያላቸውን የተማሪዎች ቁጥር እና የመማርያ ክፍሎችን መጠን (ስፋት) ግምት ውስጥ በማስገባት እርቀታቸውን በጠበቀ መልኩ እንዲሁም አስገዳጅ ከሆነም የፈረቃ ስርዓትን በመተግበር የመማር ማስተማር ሂደት ሊከናወን ይገባል። "


@Ethio_Iq
1.0K views11:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-08 21:15:18
ቀን 28 /1/ 2014 ዓ.ም

የምገባ መርሃ-ግብር ተግባራዊ መሆን ወደ ትምህርት ገበታ የሚመጡ ተማሪዎችን ቁጥር እንዲጨምር አድርጓል፡፡
የተማሪዎች ምገባ መርሃ-ግብር ተግባራዊ መሆን በዘንድሮው የትምህርት ዘመን ወደ ትምህርት ገበታ የሚመጡ ተማሪዎችን ቁጥር እንዲጨምር ማድረጉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተማሪዎች ምገባ ኤጀንሲ አስታወቀ።


ኤጀንሲው በዘንድሮው ትምህርት ዘመን ከ1 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት በመያዝ በሁሉም የቅድመ መደበኛና የመጀመሪያ ደረጃ የመንግስት ትምህርት ቤቶች ምገባ ለማድረግ ዝግጅቱን ማጠናቀቁንም ገልጿል። በእያንዳንዱ ምርት ላይ እየተስተዋለ ያለውን የዋጋ ጭማሪ ታሳቢ በማድረግ ተጨማሪ 80 ሚሊየን ብር መመደቡንም እንዲሁ።


የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ኢሳያስ ምህረት እንደተናገሩት፤ የመርሃ ግብሩ ተግባራዊ መሆን ወላጆች በመንግስት ትምህርት ቤቶች ላይ መተማመን እንዲኖራቸው ከማድረጉም ባሻገር መጠነ መቋረጥ እንዲቀንስ አድርጓል ነው ያሉት።


በዚህም በ2013 የመርሃ ግብሩ አተገባበር ላይ የታዩ ክፍተቶችን በመለየት ከ240 በላይ ተጨማሪ የመመገቢያና የማብሰያ አዳራሽ ተገንብተዋል ብለዋል።


በመርሃ ግብሩ ለሚሳተፉ 10 ሺህ እናቶች የኮቪድ-19 ክትባት እንደተሰጣቸውም ተናግረዋል።


የምገባ መርሃ-ግብሩ በዘንድሮው የትምህርት ዘመን ከ40 ሺህ በላይ ተጨማሪ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታ እንዲመጡ ማድረጉንም ነው ዋና ዳይሬክተሩ የተናገሩት።

የምገባ መርሃ-ግብሩ ጥቅምት 1 ቀን 2014 ዓ.ም እንደሚጀምር መጠቆማቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡


የተማሪዎች የደንምብ ልብስ ትምህርት በተጀመረ በሳምንት ጊዜ ውስጥ ተሰራጭቶ እንደሚጠናቀቅ ጠቅሰው፤ እስካሁን ባለው ጊዜ ከ1 ነጥብ 4 ሚሊዮን በላይ ደብተር ለተማሪዎች መሰጠቱን ተናግረዋል።
713 views18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-05 20:47:02
551 views17:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-26 12:51:30
እንኳን ለ ብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! ያመንነው እኛም በመስቀሉ እንድናለን ድነናልም

መስቀል ቤዛነ !! መልካም ደመራ || መልካም በዓል


#Share & #Join
@Ethio_IQ
2.1K views09:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-24 12:31:03
"ማንኛውም ት/ቤት ተፈናቅለው የመጡ ተማሪዎችን ተቀብሎ የማስተናገድ ሀገራዊም ሆነ የዜግነት ግዴታ አለበት" - የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ለሁሉም የዞን ትምህርት መምሪያዎች እና ለ3ቱ ከተማ አስተዳደር ትምህርት/መምሪያዎች በላከው ደብዳቤ ት/ቤቶች ተፈናቅለው የመጡ ተማሪዎችን እንዲያስተናግዱ በጥብቅ አሳስቧል።

ትምህርት ቢሮው፥ሽብርተኛ ድርጅት ተብሎ የተፈረጀው ህወሓት በክልሉ በከፈተው ጦርነት ምክንያት ከሰ/ወሎ፣ ከዋግኽምራ እና ሰ/ጎንደር ተፈናቅለው የመጡ ተማሪዎች የ2014 ትምህርት ገብተው ለመማር በተለያዩ ት/ቤቶች ጥያቄ እያቀረቡ ነው ብሏል።

ተፈናቅለው የመጡ ተማሪዎች የትምህርት ማስረጃ ባለመያዛቸው ምክንያት ለከፍተኛ እንግልትና የትምህርት እድል እንዳያገኙ እያደረጋቸው መሆኑንም ቢሮው ገልጿል።

ማንኛውም ትምህርት ቤት የተለያዩ ምክንያቶችን (የክፍል ጥበት አለብኝ፣ መምህር የለኝም ወዘተ) በመደርደር ተፈናቃይ ተማሪዎችን አለመቀበል ፈፅሞ ተቀባይነት እንደሌለው ገልጿል።

በመሆኑንም የዞን አመረር፣ የወረዳ ት/ፅቤት አመራር እና የት/ቤት ርዕሰ መምህራን በጋራ ተመካክረው ፈጣን ምላሽ እንዲሰጡ ተጠይቀዋል።

ትምህርት ቢሮው፥ማንኛውም ት/ቤት ተፈናቅለው የመጡ ተማሪዎችን ተቀብሎ የማስተናገድ ሀገራዊም ሆነ የዜግነት ግዴታ አለበት ያለ ሲሆን መረጃ ማቅረብ የማይችሉ ተማሪዎች ካሉ ተማሪው ደርሸበታለሁ ባለው የክፍል ደረጃ በማመልከቻ ት/ቤቱ በሚያዘጋጀው ፎርም ላይ በማስሞላት እና በማስፈረም እንዲገቡ እንዲደረግ በጥብቅ አሳስቧል።
Via Tikvah

#share & #join

@ETHIO_IQ
Stay Safe!
723 views09:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-24 11:38:37
562 views08:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-23 16:05:16
591 views13:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-23 16:05:16
549 views13:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-23 16:05:16
521 views13:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ