Get Mystery Box with random crypto!

ከትምህርት ቤቶች መከፈት ጋር በተያያዘ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ያስተላለፉት ማሳሰቢያ ፦ | የእውቀት ማህደር

ከትምህርት ቤቶች መከፈት ጋር በተያያዘ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ያስተላለፉት ማሳሰቢያ ፦

" ጊዜው ትምህርት የሚጀመርብት ወቅት እንደመሆኑ ፦ ትምህርት ቤቶችን ዝግጁ ማድረግ፣ መምህራን ክትባት መከተብ፣ ወላጆች ተማሪዎችን በስነልቦና ዝግጁ ማድረግና መከላከያ ዘዴዎችን ማስተማርና እንዲተገብሩ ማድረግ፣ ያለ ማስክ ትምህርት አለመሰጠቱንም መረጋገጥ ከሁሉም መምህራና እና የትምህርት ቤት አመራሮች እና የህብረተሰብ ክፍሎች ይጠበቃል።

ትምህርት ቤቶች ያላቸውን የተማሪዎች ቁጥር እና የመማርያ ክፍሎችን መጠን (ስፋት) ግምት ውስጥ በማስገባት እርቀታቸውን በጠበቀ መልኩ እንዲሁም አስገዳጅ ከሆነም የፈረቃ ስርዓትን በመተግበር የመማር ማስተማር ሂደት ሊከናወን ይገባል። "


@Ethio_Iq