Get Mystery Box with random crypto!

Afrihealth TV

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_fun — Afrihealth TV A
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_fun — Afrihealth TV
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_fun
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 20.01K
የሰርጥ መግለጫ

Afri Health has a vision to create awareness, transfer knowledge/skill on preventive health and empower the community to manage their health status.

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-03 12:03:23

298 views09:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-30 17:54:46 የኦሊምፒክ ኮሚቴና አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የውበቱ አባተና ጋዜጠኛው ጸብ |AfrihealthTv


294 views14:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-18 12:27:52
Dr.Mellon Bekele (CEO of Afri Health Tv) interview with CGTN Africa on the benefits of 5G for Tele-Medicine Sector.
525 views09:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 16:18:34
ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
አፍሪኸልዝ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማበር ማህበር ከዚህ በታች በተገለፀው የሥራ መደብ ላይ ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
የሥራ መደቡ መጠሪያ ፡- የንብረትና ስምሪት ክፍል ኃላፊ
የትምህርት ደረጃ ፡- ከታወቀ የትምህርት ተቋም በግዥና ንብረት አስተዳደር ወይም ተያያዥ በሆነ የሙያ ዘርፍ በዲግሪ የተመረቀና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው /ያላት ወይም በዲፕሎማ ተመርቆ በሙያው 5 ዓመትና ከዛ በላይ ልምድ ያለው/ያላት ሆኖ በሚዲያ ላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል
ደሞዝ ፡- በስምምነት
አመልካቾች ማስታወቂያው በሚዲያ በተነገረ በ7/ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት መረጃችሁን በመያዝ ላንቻ ከኮንኮርድ ሆቴል ገባ ብሎ በሚገኘው ጉጀኒ ህንፃ 1ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዛችሁ በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0118787436 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል
124 viewsedited  13:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-10 15:09:42
የአፍሪካ እግርኳስ ፌዴሬሽን (ካፍ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቀጣይ የሚያደርጋቸውን ጨዋታዎች ከሜዳዉ ዉጭ እንዲያካሂድ ወሳኔ አሳልፏል፡፡

ከስድስት ወራት በፊት ኢትዮጵያ በሜዳዋ ጨዋታዎችን ለማስተናገድ የሚያስችል እና የካፍን ደረጃ የሚያሟላ ስታዲየም የላትም በሚል በሜዳዋ ማድረግ የሚገባትን ጨዋታዎች በገለልተኛ ሜዳ ስታደርግ መቆየቷ ይታወሳል።
ከስድስት ወራት ቆይታ በኋላም በስታዲየሞቹ የተሻሻለ ነገር ባለመኖሩ ምክንያት ኢትዮጵያ በድጋሚ በሜዳዋ እንዳትጫወት ካፍ ውሳኔ አሳልፏል፡፡
በዚህ ወር መገባደጃ ላይ ለሚደረገዉ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሜዳዉ እንዲጫወት እና የካፍ አመራሮችን ዝቅተኛ መስፈርት እንኳን ለማሟላት ርብርብ ተደርጎ የነበረ ቢሆንም ሳይሳካ መቅረቱ ታዉቋል።

በዚህም የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን(ካፍ) ለኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በላከው ደብዳቤ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያን በሜዳዋ እንድትጫወት ያቀረበችውን ጥያቄ ውድቅ ማድረጉን አሳውቋል፡፡

በውሳኔው መሰረትም እስከ ግንቦት 4 ድረስ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከሜዳው ውጭ የሚጫወትበትን ሜዳ ይፋ እንዲያደርግ ካፍ በላከው ደብዳቤ ማስታወቁን ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
594 views12:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-10 12:37:16
የ2014 የበጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የኢኮኖሚ አፈጻጸምን በማስመልከት፣ ከብሔራዊ የማክሮ ኢኮኖሚ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ

ግንቦት 2፣ 2014 ዓ.ም - አዲስ አበባ
536 views09:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-09 20:26:39
የኢትዮ ቴሌኮም የ5G አገልግሎት የማስጀመርያ መርሐ ግብር በምስል
742 views17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-09 18:46:00
ኢትዮ ቴሌኮም የመጨረሻውን ትውልድ (5G) ቴክኖሎጂ ይፋ አደረገ::

አፍሪ ኸልዝ ቲቪ ግንቦት 01/09/2014 ኢትዮ ቴሌኮም የመጨረሻውን ትውልድ (5G) ቴክኖሎጂ በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ከተማ ይፋ አድርጓል::

በአሁኑ ሰዐት በሸራተን አዲስ ሆቴል ይፋ እየተደረገ የሚገኘው ይህ የሞባይል ቴክኖሎጂ በአለም 70 ሀገራት በአፍሪካ ደግሞ ኢትዮጵያን ጨምሮ በ6 ሀገራት ተግባራዊ መደረጉን የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ፍሬ ህይወት ታምሩ ተናግረዋል::

በቀጣይ 12 ወራትም 150 አካባቢዎች የዚህ ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ እንደሚሆኑም ስራ አስፈፃሚዋ አክለዋል::

5G ቴክኖሎጂ ማስጀመሪያ ስነ ስርዐቱ ላይ በርካታ ሚኒስትሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል::
ዘጋቢ : አክረም ኑርያ
769 views15:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ