Get Mystery Box with random crypto!

#የቀጠለ በእዛ ቀን የለበስኩት ጥቁር ነበር፡፡ ሸበላዉ ምናልባት ዛሬ ይመጣ ይሆናል፡፡ ጥቂት ተስተ | ልብወለድ Ethio_Fiction

#የቀጠለ በእዛ ቀን የለበስኩት ጥቁር ነበር፡፡ ሸበላዉ ምናልባት ዛሬ ይመጣ ይሆናል፡፡ ጥቂት ተስተናጋጆች ናቸዉ ቡና ቤቱ ውስጥ ያሉት፡፡ አዜብ (ቅፅል ስሟ ሩት፡፡ ሁላችንም የሥራ ቦታ ቅፅል ስም አለን) ከእኔ ተቃራኒ ካለዉ ወንበር ላይ ተቀምጣ ቦርሳ ዉስጥ በምትያዝ ትንሽዬ የፊት መስታወት ላይ አተኩራ ፊቷን በማስዋብ ተግባር ላይ ተጠምዳለች፡፡ የምሸሸዉን ትዝታ የሚጎትት የኩኩ ሰብስቤ ዘፈን ግድግዳው ላይ…