Get Mystery Box with random crypto!

አንጋፋው የኢትዮጵያ አርቲስት የክብር ዶክተር አሊ ቢራ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ክቡር ዶ/ር አ | ልብወለድ Ethio_Fiction

አንጋፋው የኢትዮጵያ አርቲስት የክብር ዶክተር አሊ ቢራ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።

ክቡር ዶ/ር አርቲስት አሊ ቢራ በአዳማ አጠቃላይ ሆስፒታል በህክምና ሲረዳ የቆየ ሲሆን ዛሬ ምሽት ላይ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ከኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ አሳውቋል።

ቻናላችን በአርቲስቱ ሞት የተሰማትን ጥልቅ ሀዘን ትገልፃለች ለቤተሰቦቹና ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ መፅናናትን ትመኛለች።

@ethio_fiction