Get Mystery Box with random crypto!

' ሐሳብ ቤት ሲመታ ' የተሰኘው የዘወልድ አክመን የግጥም መድብል ለንባብ በቃ :: ከግጥሙ ይህ | ልብወለድ Ethio_Fiction

" ሐሳብ ቤት ሲመታ " የተሰኘው
የዘወልድ አክመን የግጥም መድብል ለንባብ በቃ ::

ከግጥሙ ይህቺን: - ተጋበዙ

ዝምድና አልባውን በአንድ አሰናስሎ
የተደባለቀን ልይይ - ዘር ኩሎ
ፈር የለቀቀውን በፈርጅ ደምሮ
የተበተነውን ባንድነት አዋግኖ
ክብ አደረጋትና ክፍተቷን ለመሙላት
መወለድ እንዳለ ሞትን ፈጠረባት ::


Share :- @ethio_fiction

Inbox :- 
@Cr7_reunited