Get Mystery Box with random crypto!

' ደሞዝ የመጣ ቀን ዶሮ ትበላለህ :: በማግስቱ ደሞዝህ ሲያንስብህ የዶሮ ውጤት የሆነውን ዕንቁላል | ልብወለድ Ethio_Fiction

" ደሞዝ የመጣ ቀን ዶሮ ትበላለህ :: በማግስቱ ደሞዝህ ሲያንስብህ የዶሮ ውጤት የሆነውን ዕንቁላል ትበላለህ :: በቀጣዩ ቀን ደሞዝህ የበለጠ ሲሳሳ ደግሞ የዶሮ ምግቦችን እንደ በቆሎና ገብስ ያለ ጥሬዎችን ትመገባለህ :: በተከታታይ ቀን ደሞዝህ ሲሟጠጥ አንተ ራስህ ዶሮ ትሆንና የምትበላውን ነገር ፍለጋ ወዲህ ወዲያ በመባዘን ጊዜህን ታሳልፋለህ "

#ምንጭ
" የጠቢባን ማዕድ " ከተሰኘው የዲ/ን ወንደወሰን የኋላእሸት መጽሐፍ የተወሰደ ::




Share :- @ethio_fiction

Inbox :-  @Cr7_reunited