Get Mystery Box with random crypto!

አፍ ከሆድ ይሰፋል ይናገራል እንጂ ውስጡ ቂም አይ'ዝም አፉ ነው ባለጌ ሆዱ ነገር የለም ይሉ | ልብወለድ Ethio_Fiction

አፍ ከሆድ ይሰፋል

ይናገራል እንጂ ውስጡ ቂም አይ'ዝም
አፉ ነው ባለጌ ሆዱ ነገር የለም
ይሉታል ሲክቡት ሲያሞጋግሱት
የአፉን አዳፋ በሆዱ ሲያብሱት
ወትሮም...
የሚያስለቅሰን
የሚያስነክሰን
ወግቶ የሚያደማን አድምቶ ሚገድለን
"ደጉ ሆዱ" ሳይሆን አፉ ነው የፈጀን::


ሃሳብ መስጫ ➷
@sam_lizu
Share

@ethio_fiction