Get Mystery Box with random crypto!

#ኮሎኔል_በዛብህ_ጴጥሮስ ህዳር 21 ቀን 1972 ዓ/ም ለንባብ ለበቃው “ታጠቅ” ለተሰኘ የሰራዊቱ | ልብወለድ Ethio_Fiction

#ኮሎኔል_በዛብህ_ጴጥሮስ ህዳር 21 ቀን 1972 ዓ/ም ለንባብ ለበቃው “ታጠቅ” ለተሰኘ የሰራዊቱ ጋዜጣ በሰጡት ቃለምልልስ የተናገሩት ፦

“… እኛ ብንሞት ሌላ ሰው ይተካናል ፤ መተኪያ የሌላት ኢትዮጵያ ከሞተች ግን ተተኪው ትውልድ ስለሚሞት ዋጋ አይኖረውም፡፡

የሀገርን ሉአላዊነት በአስተማማኝነት መጠበቅ ቆራጥነት እና ልበ ሙሉነት ይጠይቃል፡፡

እኛ በሕይወት ቆመን እያየን ጠላት አንዲት ስንዝር መሬት ቆርሶ መሄድ ቀርቶ በአንድ እግሩ እንኳ ሊቆምባት አይችልም፡፡

ከሀገር ወዲያ ሌላ መኖሪያ ዋሻ ስለሌለ በሃገርና በነፃነት ጉዳይ ምንም ቀልድ ሊኖር አይችልም፡፡ ”

እስቲ ለዚህ ጀግና ግጩት

@ethio_fiction