Get Mystery Box with random crypto!

ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ ሬዲዮ ጣቢያ ለማቋቋም እየሠራ ይገኛል። FM 103.5 የማህ | ETHIO STUDENTS NEWS™

ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ ሬዲዮ ጣቢያ ለማቋቋም እየሠራ ይገኛል።

FM 103.5 የማህበረሰብ ሬዲዮ ጣቢያው፤ ዩኒቨርሲቲው የሚያከናውናቸውን የመማር ማስተማር እንዲሁም የጥናትና ምርምር ሥራዎችን ለማስተዋወቅ እንደሚያስችል ታምኖበታል።

በኢትዮጵያ 12 ዩኒቨርሲቲዎች የማህበረሰብ ሬዲዮ ጣቢያ ያላቸው ሲሆን አራት ዩኒቨርሲቲዎች የማህበረሰብ ሬዲዮ ጣቢያ ለማቋቋም እየሠሩ ይገኛሉ።

@ET_STUDENT_NEWS