Get Mystery Box with random crypto!

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ስቴም ማዕከል ከ7ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ለሚገኙ የአካባቢው ተማሪዎች የክረ | ETHIO STUDENTS NEWS™

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ስቴም ማዕከል ከ7ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ለሚገኙ የአካባቢው ተማሪዎች የክረምት ስልጠና እየሰጠ ነው።

በስልጠናው ከጋሞ እና ጎፋ ዞኖች እንዲሁም ከደራሼ፣ ባስኬቶ እና አማሮ ልዩ ወረዳዎች የተወጣጡ ተማሪዎች እየተሳተፉ ናቸው።

ስልጠናው ለ45 ቀናት የሚቆይ ሲሆን ኬሚስትሪ፣ ባዮሎጂ፣ ፊዚክስ፣ ሒሣብ እና ኤሌክትሮኒክስና ICT ትምህርት አይነቶችን ያካተተ መሆኑ ተገልጿል።

@ET_STUDENT_NEWS