Get Mystery Box with random crypto!

ለመረጃ ያህል የብሮድካስቲንግ ህጉ እና ተፈፃሚነቱ እንደሚከተለው ነው። በብሮድካስት አዋጁ መሰረት | ሰበር ዜና ET🇪🇹

ለመረጃ ያህል
የብሮድካስቲንግ ህጉ እና ተፈፃሚነቱ እንደሚከተለው ነው።
በብሮድካስት አዋጁ መሰረት ህግ ለጣሱ ሚዲያዎች የመጀመሪያው እርምጃ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ ነው፡፡
በመቀጠልም ሚድያው አስተያየቱን በጽሁፍ እንዲሰጥ ይጠየቃል፡፡ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያው ተሰጥቶት ማስተካከያ ካላደረገ ከስርጭት ይታገዳል፡፡
ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
    @Dani_peromotor
  

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA