Get Mystery Box with random crypto!

መንግስት ከእምነት ተቆማት ጋር ያለዉ አቋም በጣም የሚያስገርም ነው መንግስት ሆይ ለሹመት ለክብር | ሰበር ዜና ET🇪🇹

መንግስት ከእምነት ተቆማት ጋር ያለዉ አቋም በጣም የሚያስገርም ነው መንግስት ሆይ ለሹመት ለክብር ያበቃህ ፈጣሪ ጋር ምን ፈልገህ ነው??? ምንም ደግ መሪ ይሁን አይሁን ያለፈጣሪ ፍቃድ ለዚህ እንዳልበቃ ሁላችንም እናዉቃለን ግን ለመንግስት አንድ መልክት አለኝ መንግሥት ሆይ በዚህ የጫካ ፕሮጀክት በዚህ ሁለት ቤተመንግሥት በዚህ በእጁ አዙር ንፁሃንን መጨፍጨፍ ማፍናቀል ሌሎችም ስራዎች በዝተዉብህ ከሆነ ያላስተዋልከዉ እኔ ላስታዉስህ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን እና የኢትዮጵያን እስልምና ተቋማት ላይ የምትሰራውን የዉስጥ ሴራ አያዋጣህም ያከበረ የሾመ ፈጣሪ ማዋረዱንም ማዉረዱንም ያዉቅበታል እና አስታዉል።

በዳኒ የተፃፈ
ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
    @Dani_peromotor
  

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA