Get Mystery Box with random crypto!

ሰሞኑን የትግራይ ታጣቂዎች እስከ ግንቦት 3 በሀይል ራያ አላማጣ እንገባለን በማለት ፕሮፖጋንዳ እየ | ሰበር ዜና ET🇪🇹

ሰሞኑን የትግራይ ታጣቂዎች እስከ ግንቦት 3 በሀይል ራያ አላማጣ እንገባለን በማለት ፕሮፖጋንዳ እየነዙ የነበረ ቢሆንም ጊዚያዊ አስተዳደሩ ከሚመለከታቸው የፀጥታ አካላት ጋር ባደረግነው ውይይት መሰረት በርተክላይን መሳሪያ የያዘ ሰው አያልፍም የሚል ስምንት ላይ መድረሳቸውን ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። የሚመለሱ ተፈናቃዮች ቢኖሩ እንኳን መሳሪያ ሳይዙ በርተኽላይን አልፈው መግባት እንደሚችሉ ከሚመለከታቸው የፀጥታ አካላት ጋር ከስምምነት የተደረሰ ሲሆን ከዚህ ውጪ የሚደረግ የፕሮፓጋንዳ ሽብር አይጠቅምም ብለዋል።ትናንት በማይጨው ከተማ እና ገጠራማ አካባቢዎች ድሽቃ፣ብሬን እና ሞርታር የያዙ ታጣቂዎች መታየታቸውን ትናንት መዘገቤ ይታወሳል(አዩ)።

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA