Get Mystery Box with random crypto!

ፕሬዝዳንት ፑቲን “ምዕራባውያን ሩሲያን ለማጥፋት እየሞከሩ ነው” አሉ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት | ሰበር ዜና ET🇪🇹

ፕሬዝዳንት ፑቲን “ምዕራባውያን ሩሲያን ለማጥፋት እየሞከሩ ነው” አሉ

በሁለተኛው የዓለም ጦርነት የሶቭየት ህብረትን የድል ቀን በማስመልከት ንግግር ያደረጉት ፑቲን "እውነተኛ ጦርነት" በሩሲያ ላይ በድጋሚ እየተካሄደ መሆኑን ተናግረዋል።

ፑቲን አክለውም በፈረንጆቹ 1945 ሶቭየት ህብረት በናዚ ጀርመን ላይ የተቀዳጀውን ድል ምዕራባውያን ዘንግተውታል ብለዋል።

ፑቲን ሞስኮ የወደፊት ሰላምን ማየት እንደምትፈልግ ገልጸዋል(አልአይን)።

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA